@aipro_07:

aipro_
aipro_
Open In TikTok:
Region: PK
Friday 20 March 2026 20:18:17 GMT
8640
99
2
7

Music

Download

Comments

kdkckdkckd2
EzikMemo :
Best couple ever bro good
2026-03-23 02:53:28
0
kdkckdkckd2
EzikMemo :
Bro you are really strong
2026-03-23 02:49:48
0
To see more videos from user @aipro_07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንዳንዴ ሰዎችን ከሩቅ ስናያቸው የሳልነው ምስልና ቀርበናቸው የምናገኘው እውነታ ሊለያይ ይችላል። ስለዚህ ሰዎችን እንደ ሰውነታቸውና እንደ ድክመታቸው አምኖ መቀበል አላስፈላጊ ከሆነ ቅሬታና ተስፋ መቁረጥ ይታደገናል በደንብ  ሳንቀርባቸው እንዲሁ ከርቀት እንደወደድናቸው ሊኖሩ የሚገቡ ሰዎች አሉ።  አክብረን፣ ጓጉተን ትልቅ ቦታ ሰጥተናቸው አብረናቸው የመሆን ዕድል ስናገኝ የሚወርዱብን ሰዎች አሉ። ሰዎቹ እውነተኛና በትክክለኛ ማንነታቸው ላይ ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ግን እኛ በምናባችን ከሳልነው ጋር ስለማይጣጣም አይጥመንም። EXCESSIVE EXPECTATIONS IS THE ENEMY OF REALITY🙌 በስተመጨረሻ ሰው አይደሉ? ከስህተት አይፀዱም። አንዳንድ ነገሮች ከቅርብነት እና ከርቀት ውበታቸው ይለያያል። አንዳንድ ነገሮች ሩቅ ስለሆኑ ብቻ ልንወዳቸው እንችላለን። ጨረቃ አንድም ከርቀት መታየቷ ነው ውበቷን ያጎላው 🤌 ሰውም አንዳንዴ ከርቀትና ከቅርበት የተለየ መልክ ሊኖረው ይችላል። በሕይወታችን ውስጥ «ምነው ድሮ ቅርቤ ሳላውቀው... እንደወደድኩትና እንዳከበርኩት በኖረ» ብለን የምንለው ሰው አይጠፋም። ለማንኛውም ከሰዎች ላይ የምንጠብቀውንና የምንገምተውን በልክ እናድርገው ልላችሁ ነው!🙌 #habeshatiktok  #foryoupage  #viral  #የናንተገፅ

About