@haziqwife: #selimutgebu #selimutgebumurah #selimutmurah

Haziq&Fieza
Haziq&Fieza
Open In TikTok:
Region: MY
Saturday 21 March 2026 09:36:29 GMT
1246
6
1
1

Music

Download

Comments

pano7713
pano :
😂
2026-03-23 22:39:25
0
To see more videos from user @haziqwife, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ሰበር ዜና ! በጃሪ መጠለያ ካንፕ በንፁሃን ዜጎች ላይ የድሮን ጥቃት በአገዛዙ ተፈጸመ! ​የብልፅግና አገዛዝ በንፁሃን ዜጎች ላይ የፈጸመው አረመኔያዊ የድሮን ድብደባ አሁንም አድማሱን አስፍቶ ቀጥሏል። አገዛዙ ላለፉት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ እየፈጸመው ባለው ስልታዊ ጥቃት በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጎች ሲጨፈጨፉ በሚሊዮን የሚገመት ንብረቶቻቸዉ መዉደማቸዉ ይታወቃል ፣ ዛሬም ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም በጃሪ መጠለያ ካንፕ ውስጥ በሚገኙ ተፈናቃዮች ላይ ከፍተኛ የድሮን ድብደባ ፈጽሟል። ​ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች ተፈናቅለው በካንፑ ውስጥ  በነበሩ ንፁሃን ዜጎች ላይ በተጣለው ድሮን በርካታ ህፃናት፣ ሴቶች፣ አዛውንቶች እና የሃይማኖት አባቶች ሕይወት ሲያልፍ በርካቶች ቁስለኛ ሁነዋል። ​መጠላያ ጣቢያወቹ  ላልታጠቁ ዜጎች መኖሪያዎች ዓለም አቀፍ ጥበቃ የሚደረግላቸው ቢሆንም፣ አገዛዙ ግን ሰብአዊ ሕግጋትን ሙሉ በሙሉ በመጣስ በችግር ላይ ባሉ ወገኖች ላይ ጥቃቱን ማወረዱ አሰቃቂነቱን የባሰ አባብሶታል። ​በድብደባው የሞቱትና የቆሰሉት ዜጎች ትክክለኛ ቁጥር አሁን ላይ ሙሉ በሙሉ ባይጠናቀቅም፣ በቦታው ላይ የደረሰውን ሰብአዊ ቀውስ አሳሳቢ አድርጎታል። ድርጊቱ በህብረተሰቡ ዘንድ ከፍተኛ ቁጣን የጫረ ሲሆን፣ የአገዛዙ የጭካኔ ዘመቻ በንፁሃን ላይ ያለ እረፍት አጠናክሮ ቀጥሎበታል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።  ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! መረጃው የአፋብን ምኒልክ 1ኛ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ ነው። መስከረም፦ 19/ 2019 ዓ/ም #amharagenocide #fano #fyp

About