@user2018430184242:

بنات السودان
بنات السودان
Open In TikTok:
Region: SD
Sunday 22 March 2026 21:48:53 GMT
195402
1303
51
301

Music

Download

Comments

koahla500
بلجيكي🦅🥷𓅔𝓶𝓸𝓱𝓪 :
عفوا الفيديو كان ماشي السعوديه جانا نحنا بي جاي 😂
2026-11-05 17:36:23
1
user4992595261837
ابراهيم :
هلا
2026-11-02 15:13:32
0
user6599836074387
تايقر لايك :
🙂حضرته كامل
2026-09-28 20:21:13
1
user2304901413588
محمدعبود :
مساء
2026-09-18 22:14:46
0
user3579819603572
سمكه الفنان :
ام يوسف
2026-09-28 02:02:34
0
eslam.gonior
Eslam Gonior :
جدا
2026-08-22 05:18:13
1
007mr33
007mr🇸🇩 :
مسطوله
2026-07-23 15:34:51
0
ghareb_alla_ahmed
Ghareb Alla Gag :
عال العال 😅
2026-07-22 18:10:15
0
user1387325
ود ابو جبيهة :
بي كم
2026-08-28 22:40:21
0
yaser2345678
ياسر ود علي :
تشبه بنت جاره
2026-08-30 21:40:32
0
user63176360015432
user63176360015432ودالحسين :
وين في السودان
2026-07-14 12:25:44
0
.91929166
سبب الدمار الدار حامدي 919🥷 :
ياعسل
2026-03-23 17:52:09
0
mohamdalhwary
مــحــــــمــــــد الهواري@111 :
@
2026-10-31 20:49:48
0
.91975303
ابشنب الحامد 919 :
🌹🌹🌹
2026-08-19 01:48:05
0
user3579819603572
سمكه الفنان :
وانا مصرى فى فيصل مشتق
2026-09-24 01:48:07
0
user147346178463491
السر عبد الله :
🥰🥰🥰
2026-08-01 02:24:28
0
user4621273293303
محمد مبارك دقيس :
🥰🥰
2026-07-18 22:45:59
0
ghareb_alla_ahmed
Ghareb Alla Gag :
2026-07-22 18:09:50
0
user7119619196129
محمد ابراهيم :
السلام عليكم
2026-05-14 12:31:50
0
user7128161612383
عبدالباقى عبدالله :
حبيك قلبي. رقم
2026-04-06 17:23:41
0
user3303196094269
أحمد الضو الزبير :
الله يسلمك
2026-11-06 22:54:53
0
user9323453050795
هشام ابوعبدالفضيل :
هاى
2026-06-18 00:55:27
0
.918035
محمد النور :
ياعسل
2026-03-26 13:24:41
0
user8300418885948
جوجو :
تبارك الرحمن ربي يحفظك ❤️
2026-07-19 12:10:58
0
assmr_10
اسمر 🇸🇩💔 :
جيبي واح.
2026-03-22 21:53:57
0
To see more videos from user @user2018430184242, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

~ሙዚቃ የስሜት ጉዳይ ነው!🙌 ~አክሊሉ ስዩም 7 አልበሞችን ለአድናቂዎቹ  ያበረካተ ለብዙ ዘፋኞች ዜማ ሰጥቶ ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ እድገት የተጋ ሙዚቀኛ ነበር!......ግን በሚገባው ልክ ያልተዘከረ ነው! ~የተለየ የአዘፋፋንና የአዚያዚያም ቅላፄ ያለው ....በኢትዮጵያ ሙዚቃ የዘመናቸውን አሻራ ካስቀመጡ
~ሙዚቃ የስሜት ጉዳይ ነው!🙌 ~አክሊሉ ስዩም 7 አልበሞችን ለአድናቂዎቹ  ያበረካተ ለብዙ ዘፋኞች ዜማ ሰጥቶ ለሙዚቃው ኢንዱስትሪ እድገት የተጋ ሙዚቀኛ ነበር!......ግን በሚገባው ልክ ያልተዘከረ ነው! ~የተለየ የአዘፋፋንና የአዚያዚያም ቅላፄ ያለው ....በኢትዮጵያ ሙዚቃ የዘመናቸውን አሻራ ካስቀመጡ "legend " ሙዚቀኞች ውስጥ አንዱ ነው! ~ታዲያ የብዙ ዜማዎቹ መነሻ የራሱ እውነተኛ ታሪኮችና የፍቅር ህይወቱ  እንደሆኑም ይታወቃል... ~ከብዙ ተወዳጅ ዘፈኖቹ ውስጥ ይሄ  "ገዳምዬ" የሚለው ዘፈኑ አንዱ ነው . . . አክሊሉ ስዩም ~ "ገዳምዬ "❤ ~በዘፈኑ አክሊሉ የተለየችውን ፍቅረኛውን "ደስተኛ ሁኝ ባለሽበት አንቺ ምን ከለብሽ....ሀሳብና ናፍቆት ያላጠቃው ገላሽም ደስተኛ ሆኖ ይኑር ይረፍልሽ....እኔን ግን ናፍቆትሽና ትዝታሽ እያስቸገረኝ መተኛት ሁሉ አልቻልኩም...እንቅልፍም የለኝ" ይላታል በታችኛው ስንኝ.... “ይረፍልሽ ገላሽ ደስተኛው ..ገላሽ ደስተኛው ይረፍልሽ ያንቺ ደስተኛው....ያንቺ ደስተኛው የኔስ የናፍቆትሽ ጎኔን መች አስተኛው ትዝታሽ ትዝታሽ ትዝታሽ ልክ የለው ትዝታሽ ትዝታሽ ትዝታሽ ልክ የለው . . . ~በታችኛው ስንኝ ደግሞ ትዝታን ያላቅሙ እንዳሸከመችውና እንዳጠቃው....ፍቅሯን በሆዱ ሰንቆ ይዞ የተረፈው ማሰብ መናፈቅ መጨነቅ መሆኑን ደግሞ እንዲህ ይገልፅላታል... “ባሰኝ መጨነቁ ማሰብ መናፈቁ ፍቅርሽ ነው  ፍቅርሽ ነው የአካላቴ ስንቁ ልቤ ፍቅር ሸክሙ በዛበት ድካሙ ሰጠሽው ሰጠሽው ትዝታን ያላቅሙ “ 2x . . . ~ታዲያ እሱን ለትዝታ ለናፍቆት ዳርጋው እሷ ተሳክቶላት ...እሱ እሷን ሳያገኝ ሲየቀር የፀለየው እንዳልደረሰ ...በፀሎት ደረጃ በፈጣሪ ዘንድ ከእኔ ይልቅ ያንቺ ብቻ ነው የሰማው...ሂጅ ተሳለሚ አንግሽም ይላታል ታቦቱን....ቅሬታውን ሳይደብቅ በታችኛው ስንኝ “ገዳምዬ .... እንግዲህማ ልቤ ምኑን  ደስ አለው? ገዳምዬ .... ላንቺ ሲሞላልሽ እኔም ልሳለው 2x ገዳምዬ.... ሂጅ ከገረገራው በበአል ባዘቦቱ ገዳምዬ.... አንቺኑ ብቻ ነው የሰማሽ ታቦቱ" . . . ~ይበጥልና ደግሞ እንደዚህ ትዝታዋ ያጠቀውነና የናፈቀችውን ልጅ "ገዳምዬ" እያለ...መጥታ እንድታየው ከመፈለጉ አንፃር "ብቅ በይ" እያለ ይማፀናል.. ብቅ በይ ....ብቅ በይ ብቅ በይ ሆ....ብቅ በይ . . . ~እንዲያገኛት ተስሎ ፀልዮም ከልሳከ ሲለው...."እባክህ አምላኬ ልቁረጥ ከሆዴ አስወጣልኝ ፍቅሯን" እያለ ቤተክርስቲያን ቢለምንም...አምላክ ወዶ ለሚጠላ እድል አልሰጠምና ፀሎቱን አልሰማውም...ከዛ "ያፈቀረ አይቆርጥምና እውነት ለመምጣት መንገዱ ርቆሽ የው....ፍቅሩ ቢኖርብሽ ባያልቅብሽም...ተጉዞ መምጣቱ ይሄን ያህል አይከብድሽም ነበር" ይላታል በታችኞቹ ስንኞች “ገዳምዬ..... እመቅደሱ በራፍ ደጀ ሰላም ውየ ገዳምዬ...... ብለምን አይሰማኝ ከሆዴ ያውጣሽ ብዬ 2x ገዳምዬ..... የትኛው ሀገር ነው የራቀሽ መንገዱ ገዳምዬ..... መጓዝ መች ይገዳል ካንጀት ከወደዱ . . . አልተወው አልሽኝ ወይ መጓዝሽን በአይኔ አልለይ አለ እኮ  ያንቺ ናፍቆት ከእኔ ልውደድ ልሰስት ላፍቅርህ ለሚለው ያበራል ያከንፋል ያንቺ ገላ አጥፊ ነው” ~በመጨረሻም በአይኑ መማላለሷን አልተው ብላ ናፍቆቷ እስካሁንም እንዳልተለየው....ለወደዳት ለሚሳሳላት የምትጠፋ የማትገኘ ሆኖ መጥፊያው ልትሆን እንደምትችልና ፍቅሯ እንደበረታበት እንዲህ ይናገራል.... ~አቀናባሪውን ፣ግጥምና ዜማ ደራሲዎችን የምታውቁ ካላችሁ ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ🙏🏻 ✍️ Jah mc #jahmc1 #akililuseyoum #ethiopianmusic #music #ethiopian_tik_tok @gigi_shebabaw fans

About