@miko21161: የ 2018 13ኛ ዙር ኒቆዲሞስበእመጓ ቅዱስ ዑራኤል ከ መጋቢት 18-20/21-23 🏔ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ :-በእለተ ምጽአት ቀን አያልፍም :-የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም :- በዚሕ ስፍራ የለመነኝን አልነሳውም የጠየቀኝን አልከለክለውም :-ሲኦልን አያያትም ባሕረ እሳትን አቅፌ አሻግረዋለው። እውነት እላችኋለው ብዙዎች ነቢያት እና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም÷የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮዎቻችሁም ስለሚሰሙ ብጹአን ናቸው። ማቴ 13÷16-17 እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው?ሰባት ድንቅ ገዳማት #እመጓ_ኡራኤል ይህ ገዳም መንዝ ውስጥ የሚገኝ /እመእጓል ቆጵሮስ ኢየሱስ ቅዱስ ኡራኤል /ገዳም ፩-ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡ ፪-የቦታውን ስም እራሱ ጌታችን ነው ስሙን ያወጣው /እመእጓል/ብሎ፡፡እመእጓል ሲለው /የእኔና የአንች ሀገር (የእናትና የልጅ)ሀገር ብሎታ ፫-በቦታው 2ተራራ አለ:---- 1-ገሊላ(ክሊና)ተራራ:-ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበት ና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገርሽ ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ነው፡፡በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል ፡በድንጋው ላይ ተወጥቶ 3ግዜ ይዞራል። 2-ቆጵሮስ ተራራ:-ይህ ተራራ ቅዱስ ኡራኤል የጌታን ደም የረጨበት ጽዋ(መነሳነስ)የሰወረበት ተራራ ነው የሰወረበት ቦታ ይታያል። ፬-በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ነች ብሎት ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ የ4ቱ የእግሩ አሻራ በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል፡፡ ፭-በቦታው ላይ ዋሻ አለ ::በዋሻው ውስጥ:- -/ የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ /ይታያል -ያልፈረሰ;ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል -የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል። ፮-በዚሁ አካባቢ የማርያም ገዳም አለ የማርያም ቤተክርስቲያን ያረፈበት ቦታ ድንግል የተቀመጠችበትን ቦታ ቅዱስ ኡራኤል በክፉ የጠረገው ቦታ ነው ቤተክርስቲያን የተሰራው። የቦታው ቃልኪዳን :-ቦታው የረገጠ (የቦታውን አካባቢ አሻግሮ ያየ)189ትውልድ እምረዋለሁ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ እምረዋለሁ ተብሎ ቃል እንደተገባ አባቶች ይጠቁማሉ፡፡ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል። የጉዞ መነሻ ቀን መጋቢት 18/21 መመለሻ ቀን መጋቢት 20/23 መነሻ ሰአት ⏱ንጋት 10:00ፒያሳ 10 ሰአት መገናኛ መነሻ ቦታ 1.ፒያሣ ጊዮርጊስ 2. መገናኛ 3. ላምበረት 4. ጣፎ አደባባይ በጉዞ_ላይ_የምንሳለማቸው_ገዳማት ⛪️1/ጻድቃኔ ማርያም ⛪️2/አቡነ ዘርአቡሩክ ገዳም(ዋሻ) ⛪️3/ዘብር ቅዱስ ገብርኤል ⛪️4/ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ሰአታችንን በአግባቡ ከተጠቀምን አንድ ሰርፕራይዝ ገዳም አለን የጉዞ ዋጋ:-3500 ደርሶ_መልስ🚎 ሁሉንም_ማደሪያ ገዳሙ ላይ መስተንግዶን_አካቶ🍽 ☎️ስልክ:- +251910455701 +251907626938 አዘጋጅ:- ማህበረ እመጓ ዑራኤል ወ አቡነ መልከፀዴቅ ባሉበት ሆነው ትኬት ለመቁረጥ 1000233558706 ሚክያስ ተሾመ ንግድ ባንክ 0910455701 ቴሌ ብር ከፍለው በ ቴሌግራም በመላክ መመዝገብ ይችላሉ ክፍያ ከፍለው ከተመዘገቡ ቦሀላ የጉዞው ቀን ባይገኙ ክፍያው ተመላሽ እንደማይሆን እናሳውቃለን!!! ማሳሰቢያ :- 💳መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል። ⛸ ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ 🥾 ሽፍን ጫማ ማድረግ እና ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮች በእግር ጉዞ የምንጎበኘው ስለሆነ ይህን ልትገነዘቡ እና ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል። 💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል። #ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ። #እመጓ_ኡራኤል #እመጓጉዞ #እመጓ @Miko "እመ እጓል"
Miko "እመ እጓል"
Region: ET
Monday 23 March 2026 18:11:51 GMT
Music
Download
Comments
EMU ✝️ :
ቅዱስ ኡራኤል ለደጁ ያብቃን🙏🙏🙏🙏
2026-03-23 18:50:50
19
Mimi teji :
መች ነው
2026-05-26 11:37:41
0
Nard_os :
በ21 ልደቴ ነው እስኪ የበረከት ስጦታ ስጡኝ በማርያም ደጁን ልሳለመው 🥺🥺🥺🥺🥺
2026-03-23 20:19:24
4
mareng design :
መች ነው
2026-03-24 05:30:31
1
Alemneshe Belayinah :
mechay newo??
2026-03-24 16:53:29
1
Sifen AMBO :
ዋጋ ስንት ነው
2026-03-24 10:58:16
3
elsa :
selam endenachu derso mels sint new
2026-04-26 07:37:34
0
Arsema :
yene Abate ladege abqane🙏❤️
2026-03-28 10:46:05
0
hermla welda :
amn ural
2026-03-23 19:24:22
1
bereabiy5 :
እውነት ነው
2026-03-24 07:00:30
1
A :
ቅድሰ ኡራኤል ለደጅክ አብቃኝ🙏🙏🙏
2026-04-06 05:23:30
1
ፍቅር በክርስቶስ ዬቅድስት አርሴማ ልጅ :
በረከቱ አይለዬን አሜን
2026-04-21 18:04:11
1
Binata :
agere new 🥰🥰🥰🥰
2026-05-25 13:08:12
0
emebet :
አባቴለደጅ ያብቃኝ🥰🥰
2026-04-29 15:45:35
0
@Lealem1221 :
እኔ
2026-03-24 16:29:55
1
Bilen Lingerew :
Mechi new???
2026-03-25 19:44:12
0
Nagasa walashet :
Barakatuuvyadaraban
2026-03-24 15:24:33
1
etalem basha :
በረከቱ አይለዬን አሜን
2026-04-22 17:24:56
0
Tigset ኪዳነምህረት እናቴ 16 :
ኡራኤል አባቴ❤️🥰🙏
2026-03-27 20:54:52
0
yewbdar :
🥰🥰♥️♥️🥰🥰🥰♥️♥️♥️🥰🥰♥️♥️ለደጇ ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-27 18:49:37
0
𝓼𝓹𝓪𝓶_𝓮𝓯𝓻𝓾 🌸 :
ለራሴ ነው🙏
2026-05-30 19:13:37
0
kelem :
ዑራኤል አባቴ መንገዴኑ አኑተ አቅናልኝ
2026-06-06 07:26:32
0
meskiti :
አመለጠኝ🥺
2026-03-31 18:29:43
0
Desalegn Bekele :
2026-03-28 03:51:35
0
bini :
amen bereketu yederebn
2026-03-26 08:01:48
0
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm
homepage.