@the.queen.of.dark3: 'ሁሉም በሽታ ነው ሁሉም ነገር ህመም.... ያላንቱማ አይደምቅም ዓለም....' 😥 ትላንት ስለ ሸሂድ አንዋር ቤተሰቦች ከፃፍኩ በኋላ ብዙ ሰዎች አዝናችኋል። ተረብሻችኋል። ማገዝ እንደምትፈልጉ ገልፃችሁልናል። ፖስቱ እንዲዳረስም ተባብራችሁናል። ከአላህ ጋር የአንዋር እናቱ'ና ወንድሙ ቋሚ ገቢ የሚያገኙበትን መንገድ ብናመቻችላቸው የአንዋርም ነብስ ያርፋል። ቤተሰቦቹም ውለታ የማይረሳ ፣ እንደልጃቸው የሚያስብላቸው ዑማ እንዳለ ይረዳሉ..... እንግዲህ ትላንት እንዳልኳችሁ ሃሳባችንን ነግረን ፣ አስረድተን የእናትየው አካውንት ከወንድሙ ተቀብለናል። ወንድሙ ምስጋናውን አስቀድሞ ፣ ለእሱ ቋሚ ስራ የሚሰጠው ሰው ቢያገኝ እየሰራ እናቱን ማገዝ'ና ማስተዳር እንደሚችል ገልፆል ! ኢንሻአላህ እኛ እያለን ፣ እናቱም እሱም አይቸገሩም። እየቸገራቸው ፣ ሚጠይቃቸው ሰው አጥተው ፣ አንድም ቀን 'ልጃችን እንዲህ ሆኖብን...' ብለው ሚዲያ ላይ እንኳን አልወጡም። ከአላህ እንጂ ከሰው አልጠበቁም። በአላህ ፍቃድ እነ ሙኒር ቤታቸው ሄደው የሚኖሩትን ህይወት እስኪያዩ ድረስ.... 'መስጂዴ አይፈርስም...' ብሎ የሙስሊሙን በሙሉ ሃላፊነት ወስዶ እራሱን መስዋዕት ያደረገ ወንድማችን ፣ የእሱ የቤተሰቦቹ ህይወት ሲፈርስ እያየን ዝም ማለት በአላህም በታሪክም የሚያስጠይቀን ነው 😥 አላህ ያሰበውን በሙሉ ይሙላለት'ና አንድ ወንድማችን ገና ከመፖሰቱ በፊት 30 ሺህ ብር አስቀድሞ በማስገባት ጀምሮታል ! ዱዓ አድርጉለት ❤🙌 ፍቃደኛ የሆናችሁ ሌላውንም እንዲያነሳሳ ያስገባችሁበትን ሪሲት ኮመንት ላይ አስቀምጡልን ❤ ኢንሻአላህ እኛ እያለኝ የአንዋር ቤተሰቦች አይቸገሩም ! ትላንት ቃል የገቡ ሰዎችም ጋር እንዲዳረስ በድጋሜ ሼር በማድረግ ተባበሩን.... #viralvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralditiktok #muslimtiktok #muslimtiktok

ሀኑን🥰The queen of darkness
ሀኑን🥰The queen of darkness
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 24 March 2026 06:04:11 GMT
11725
512
38
187

Music

Download

Comments

alah.wekil73
ሁሉም ለበጎ ነዉ :
S. A. W💞💞💞💞💞jenet
2026-04-30 15:21:55
0
rabiaawol53
አልሐምዱላላሕ አለኩሊሐል ወኩሊ መካን🤲🤲🥰 :
ጥሩ ሥራ ነው የጀመራችሁት 🥰🥰🥰 እሡንም አላሕ ጀነትን ይሸልመው😥
2026-03-24 13:04:02
4
rehima7433
Rich 💟☪️✅💚💛❤️ :
saw,
2026-05-18 06:53:51
0
user1933985590411
نجاة الحبشي 💘 :
አሏህ ይዘንለት
2026-04-29 22:15:37
0
user4038197991360
ᎯᎯᎯᎯ :
አላህ ጀነት ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-05-18 06:27:47
0
jannah_janah202
Jannah🇪🇹 :
አላህጀነትንይወፍቀው🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ
2026-03-24 10:06:36
4
abdi.abdi341
የድሀ ጠላቱ ድሀነው :
አላህ ኢዘንለት
2026-03-24 09:50:05
2
user5835747708323
እሙሀሲት💚💛♥️🫶🤱👫 :
አላህይዘንልህ🥲🥲
2026-04-16 19:19:27
1
tawekal6
Tawakal :
አላህ የረሐመዉ🤲🤲🤲🤲
2026-03-25 11:17:19
1
user81102098362083
user8110209836208አስቡነላህወኒመልወኪል :
saw🥰saw🥰saw🥰አላህይርሀመው
2026-03-27 15:24:42
0
k98678
A :
አላህይዘንለት
2026-03-25 19:25:00
0
user22828281102377
ባህሩ :
Allah.berahimet.ayenu.yiyew
2026-03-25 11:49:25
0
ddfftyyyhuu
R💕ቢት ባባ💕 :
አላህ ይዘንለት🥺🥺
2026-03-24 09:22:08
1
tm.hanan
T&m Hanan :
አሏህ ይዘንለት አሏህ ጀነትን ይወፍቀዉ ያረብ😭😭
2026-04-16 21:11:40
0
jemilaali498
Jemila Ali :
አላህ ይዘንለት
2026-04-03 17:14:36
0
abedi.bamudi.hame
ሰጊጥ /ሰጊጥ :
ኣለ ይዛንለት
2026-05-31 20:51:20
0
user8880618886653
አስሊ አህባሿ ነኝ👌💚💚💚 :
አላህ ጀነተልጰፊርደውስን ይወፍቀው እናንተንም አላህ ያግዛችሁ ጀዛከላህ🥰🥰🥰🥰
2026-06-15 23:22:05
0
user6656721967413
እሙ ይማም :
አላህ በጀነት ይበሽረው ወድምዋ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
2026-04-07 00:32:31
0
tuja5790
YEBADWELD😍 :
my brother Anwar allah bejenet yabeshrk 🥺😢
2026-04-22 10:26:44
0
haeah91
ነቢ ያንቱ ሀድራ :
አላህ ጀነትን ይወፍቀው
2026-04-21 19:21:44
0
lebaba.hassen
Lebaba Hassen :
yaerahmukelah
2026-04-21 10:13:54
0
rahmet9572
Rahmet :
አላህለጀነትይወፍቀው
2026-04-18 14:02:59
0
seadsseadaseadaga
seada um kalid :
አላህ የጀነት የበለው
2026-04-18 11:13:46
0
suleyeberhaw
suleyman❤ :
ያረብ አላህ ጀነተልፊርደውስን ይወፈቅው❤
2026-04-17 09:45:59
0
zizu6939
ZiZu :
አላህ የጀነት ይበለው
2026-03-24 09:15:33
0
To see more videos from user @the.queen.of.dark3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About