@gia.blurvfx23: Here’s how to import it|#fyppppppppppppppppppppppp #Blurrr #watermark #aelikewatermark

. ⋆。˚꒰ঌGia back
. ⋆。˚꒰ঌGia back
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 24 March 2026 20:07:04 GMT
3814
103
25
11

Music

Download

Comments

coolaepiwon
ɯ :
hii ik im a few months late, but is it ok if you make me one??
2026-07-30 17:36:38
0
kairo.cc_8
𝔎𝔞𝔦𝔯𝔬. 𝔠𝔠💎 :
Can I get the QR code?
2026-07-12 19:58:00
1
vers1lxlw
natai :
Can you make pls one for me?
2026-08-03 20:14:03
1
miasbae.vsp
𝐉𝐀𝐘𝐋𝐄𝐍𝐄 💗 :
Can you make me one please?
2026-06-09 20:01:52
0
realkofe
Gift :
Do you know how to import it into another project like the edit
2026-03-25 05:17:59
2
royalbyr
🪐 :
Can you make me one ?
2026-05-14 15:38:15
2
dinosaurs.edits.cc
♛ 𝕯𝕰.𝕮𝕮 🦖 :
Hi can I have one pleaseeeee
2026-07-02 15:31:16
0
zybxi1
ᥫ᭡. :
I want one
2026-05-04 05:22:02
2
rckalode
※・𝐂𝐄𝐋𝐈𝐍𝐄・※ :
heyy it says i cant message you but i never got the preset or the watermark , i was js wondering if i could still get it ?
2026-03-25 20:13:06
1
loveyoufuhu
𝙚𝙡𝙚𝙣𝙖౨ৎ :
Omg Tyyy
2026-03-24 20:11:19
1
kimisaee
kimisae :
moots?
2026-03-27 15:23:47
1
btutforu
𝗖𝗵𝗮𝗿𝗹𝗼𝘁𝘁𝗲 𐙚 :
Can I have one
2026-03-28 16:45:40
0
ahivleesvsp
Kennedy :
Can you please make me one?
2026-05-25 16:25:30
0
To see more videos from user @gia.blurvfx23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ መርሳ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ ‎ነሃሴ 04/2018 ዓ.ም ‎የኮሌጁ የስራ ኃላፊዎች፣ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የሀብሩ ወረዳ ቀይ መስቀል ማህበር በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች በጋራ በመሆን በዛሬው ዕለት የችግኝ ተከላ በማካሄድ የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። ‎በችግኝ ተከላው ላይ የተገኙት የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ሰለሞን ፀጋየ የችግኝ ተከላ መደረጉ በዋናነት የአካባቢውን ስነ-ምህዳር ለመጠበቅና ለተማሪዎቻችን ምቹ የትምህርት አካባቢ ለመፍጠር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው ብለዋል። ‎በኮሌጁ ግቢ ውስጥ በተካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ሃገር በቀል የጥላና የፍራፍሬ ችግኞች ተከላ መደረጉን የገለጹት ዲኑ በቀጣይም የተተከሉት ችግኞች እንዲጸድቁና እንዲስፋፉ እንዲሁም ለሌሎች አርዓያ ለመሆንም ጭምር ባለቤት ተሰጥቶት ተገቢውን እንክብካቤ እንዲደረግላቸው አስፈላጊው ሁሉ ክትትል እንደሚደረግ ገልጸዋል። ‎በቀጣይም የአትክልትና ፍራፍሬ ቡድንን ከእጽዋት ሳይንስ ት/ት ክፍል ጋር በማቀናጀትና በኮሌጁ ግቢ የችግኝ ማፍሊያ ቦታ በማመቻቸት በምርምር የታገዘ፤ ቀጣይነት ያለው እንደየ አካባቢው ተስማሚ የሆኑ ሃገር በቀል ችግኞችንና ለምግብነት የሚያገለግሉ የፍራፍሬ ችግኞችን በብዛት በማዘጋጀት በግቢው ከመትከል አልፎ ለአካባቢው ማህበረሰብም ለማስፋፋት ታቅዶና በትኩረት ተይዞ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። ‎የሀብሩ ወረዳ ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የበጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማህበር አስተባባሪ አቶ ኦስማን መሃመድ በወጣት ማህበሩ ስር የሚገኘው የማህበራዊ ትስስር ፕሮጀክት በዋናነት ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ የአካባቢን ስነ-ምህዳርና የተፈጥሮ ሚዛንን ለመጠበቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ትስስር በመፍጠር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ማካሄድ በመሆኑ ይህም የዚያው አካል እንደሆነ ገልጸዋል። ‎ከግብርና ኮሌጁ ጋር የተደረገው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር የጋራ ስራ የወጣቶችን የማህበረሰብ ተገዥነትና የበጎ ፈቃደኝነት ባህልን የበለጠ የሚያጠናክር ነው ያሉት አስተባባሪው በጎ ፍቃደኛ ወጣቶቹ ሌሎች ዘርፈ ብዙ ስራዎችንም እየሰሩ ይገኛሉ ብለዋል። ‎በግቢው ተገኝተው የችግኝ ተካላ ላካሄዱት የበጎ ፍቃደኛ ወጣቶችና ሌሎች ተሳትፎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና ያቀረቡት የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ማኔጅንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋው ወርቁ  ይህ አጋርነት በቀጣይም በሌሎች የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች ላይ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል ብለዋል። ‎ዘገባው የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ነው ፡፡ ------------------------------------------- ‹‹አእምሮ ሲከፈት፤ ዓይኖች ማየት ይችላሉ!›› ‹‹ Open Mind, Open Eyes!››  For latest updates, please follow the university official pages: Web site: https://www.wldu.edu.et/   Facebook፡ https://www.facebook.com/WoldiaUniversity Telegram Channel =https://t.me/Woldia_University  Linkedin = https://t.me/Woldia_University/2985 Tiktok = https://www.tiktok.com/@woldia.university?_r=1&_t=ZS-95j0halspeP P.O.Box = 400Woldia Town, Amhara Region, Ethiopia.

About