@sadiq1.43: #unfreez #foryourpage #vral #video

🫴 𝑺h𝑨h .G  ➳❥شاہ جی❥
🫴 𝑺h𝑨h .G ➳❥شاہ جی❥
Open In TikTok:
Region: PK
Wednesday 25 March 2026 04:03:07 GMT
517
86
23
0

Music

Download

Comments

malik.riaz.malik15
Malik sahib 👊👊 :
💔💔💔
2026-04-09 02:22:16
1
zkhan716
zeeshankhan25064 :
🥰🥰🥰
2026-03-30 14:36:42
1
rafiq__khan3
💢Rafiq Khan💢 :
❤️❤️❤️
2026-03-26 20:24:15
1
user3614128119401
khan G :
❤️❤️❤️
2026-03-29 08:26:13
1
sulaimanshah568
SulaimanShah :
🥰🥰🥰
2026-03-29 04:06:57
1
dr.latifullah6
Dr Latifullah :
👍👍👍👍
2026-03-25 16:40:34
1
abbasdayan1
🌹عباس دیان🌹 :
🥰🥰🥰
2026-03-25 05:11:39
1
malang_jan063
▄︻テ🇲 🇦 🇱 🇦 🇳 🇬 🇯 🇦 🇳 :
☺️☺️☺️
2026-03-25 12:54:16
1
mudasir66556
Mudasir khan :
❤️❤️❤️
2026-03-25 08:08:42
1
user433149456
a۔k (خان)...🍁 :
🥰🥰🥰
2026-03-25 11:40:11
1
m.sudais525
M Sudais :
🌹🌹🌹
2026-03-25 06:00:33
1
user70479702211108
Armani :
🥰🥰🥰
2026-03-25 05:19:12
1
samikhan22351
࿐, ᴹᴿ᭄ABDULLA :
🥰🥰🥰
2026-03-25 07:58:11
1
akram.shah524
╰‿╯ ϟ 𝙰𝚔𝚛𝚊𝚖 𝚜𝚑𝚊𝚑 ✯꧂ :
🥰🥰🥰
2026-03-25 09:32:04
1
zaid8804
zaid8804 :
❤️❤️❤️
2026-03-25 04:34:47
1
k.love.i05
💔K love I 💔 :
❣️❣️❣️
2026-03-25 04:59:21
1
muhammad177547
muhammadkhan :
🥰🥰🥰
2026-03-25 04:20:05
1
sajid.khan33274
Sajid Khan :
💕💕💕
2026-03-25 05:26:49
1
abbasdayan1
🌹عباس دیان🌹 :
👍👍
2026-03-25 05:11:50
1
adnankhan41342
Adnan Khan :
🥰🥰🥰
2026-03-25 05:46:54
1
ptiofficall804
Dr-Feroz Shah Umarzai :
🥰🥰🥰
2026-04-06 15:34:42
1
jawed.khan38
Jawed Khan :
🥰🥰🥰
2026-05-02 10:17:17
0
To see more videos from user @sadiq1.43, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ👏 👉ኢትዮጵያን ወክላ የቁንጅና ውድድር የሄደችው ሩት  ከኢትዮጵያ የባህል ልብሶች አንዱ የሆነውን  የአርሲ ኦሮሞ አለባበስ ለብሳ ሀገሯን በማስተዋወቋ እዬዬዬ ሲሉ የነበሩት የውሸት ኢትዮጵያዊ  ነን ባዮችና ዘረኞች ውግዘትና ቁጣ ሲበዛባቸው  አሁን ደሞ ሌላ የማይመስል የጅል ምክንያት  ይዘው መተዋል 😀  ምን አሉ << እኛ ኮ የጠላነው ልብሱን ሳይሆን ልብሱ ላይ ያለውን የግብፅ ባንዲራ የሚመስለውን ከለር  ነው ልብሱ  ላይ ምን አለበት  ትንሽ የኢትዮጵያን ባንዲራ ጣል ብታረግበት>>🤣 👉አንድ ጥያቄ ኢትዮጵያ ውስጥ የራሱ ከለር/ቀለም የሌለው ብሔር አለ ? መልሱ የለም! ነው። ሁሉም ብሔር በሚባል ደረጃ የራሱ መገለጫ የሆነ ከለር/ቀለም አለው። 👉አብዛኛው በልብሱ ላይ እንደ ጥለት አድርጎ መገለጫዬ ነው የሚለውን ቀለም ይጠቀማል። ሌላው ቤቱን ለማስዋብ ይገልፀኛል የሚለውን ቀለማትን ይጠቀማል። ወደ ደቡብ ኦሞ ደሞ እንደነ ሐመር ፀማይ በና  ያሉትን ብሔረሰቦች ስናይ ሰውነታቸው ላይ የተለያዩ ቀለማትን በመጠቀም እንደመዋቢያ ይጠቀማሉ። 👉ታዲያ ኦሮሞም እንደማንኛውም ብሔር መገለጫዬ የሚለው ከገዳ ስርአት የተገኘ የራሱ ቀለም/ከለር አለው። 👉 🖤♥️⚪️ ጥቁር ቀይ ነጭ እነዚህን ቀለማት በልብሱ  ላይ  እንደ ጥለት   ቢፈልግ እንደ ፎጣ እንደ ሻርፕ  ሲፈልግ  በባንዲራ መልክ  ቢመቸው ቤት ውስጥ ቀብቶ ቢጠቀም ከሌላው ብሔር በምን ተለየ? 👉የወለይታን ወይም የጋሞን ቀይ ጥቁር ቢጫ ባህላዊ ልብስ ሲያይ የጀርመን 🇩🇪 ባንዲራ ብሎ አይኑ የሚቀላ የለም 👉የጌዲኦን ነጭ ሰማያዊ ቀይ ባህላዊ ልብስ ሲያይ የፈረንሳይ  🇫🇷 ባንዲራ የሚል አለ? 👉የአገው የጎንደር ህዝቦች የሚለብሱትን ቀይ ና ነጭ ልብስ (ጃኖ) የሚባለው ሲያይ የፖላንድ 🇵🇱 ባንዲራ የሚል አለ? የለም! 👉የኦሮሞ ጥቁር  ቀይ ነጭ ከለር  ሲታይ  ግን የግብፅ ባንዲራ ትዝ ይላቸዋል እነዛ በኢትዮጵያዊነት ስም የተደበቁ ዘረኞች ና ደንቆሮዎች!  👉  FYI- አሁን ያለው የግብፅ ባንዲራ 🇪🇬 የሀገሩ ባንዲራ ከሆነ 40 አመት አልሞላውም።😀 👉🖤♥️⚪️ አርማው ያረገው የገዳ ስርአት ግን በትንሹ ከ500 አመት በላይ ነው። 👉 መልክት ኢትዮጵያን እንወዳለን  ኢትዮጵያዊነት ለምትሉ ሰዎች መጀመሪያ ኢትዮጵያን  በደንብ  እወቋት።  የናንተ ብሔር/ክልል ቋንቋ ባህል ማንነት የኢትዮጵያ አንዱ  መገለጫ እንጂ ብቸኛው መገለጫ አይደለም ።  #missruthyirgalem  #ruthyirgalem #missworld #Ethiopia

About