@befikrhq: ገንዘብ የሚሰራ የፌስቡክ ፔጅ በትክክል እንዴት እንከፍታለን? የፌስቡክ ፔጅ ከመክፈታችሁ በፊት ይህን ቪዲዮ እዩ! 🛑 ጊዜያችሁን እንዳታባክኑ፣ ገቢ (Monetization) የሚያስገኝ ፔጅ በትክክል አከፋፈት! 🚀 ፎሎው (Follow) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! (Watch this video before opening a Facebook page! 🛑 So you don't waste your time, how to correctly open a monetizable page! 🚀 Become family by following!) #fyp #ethiopiantiktok #habeshatiktok #facebooktips #viralethiopia