@yiduyemariyamlij3: ሲያስቀኑ❤️‍🩹😌😌😌😌💫💫💫#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #creatorsearchinsights #vayralvideo #Love #@Tesfu chuye @ባላገር፪😛

🦋የማርያም 😇
🦋የማርያም 😇
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 March 2026 12:28:25 GMT
540574
111171
425
7432

Music

Download

Comments

bekoloman
【በ】【ቆ】【ሎ】GUY :
ጌታ ሆይ ልጅነቴን ባትመልስልኝም እንደ ልጅ ንፁ አድርገኝ🥲
2026-03-27 05:17:47
1841
princesssaya3
samri🍫🌸 :
ሀዘን የሌለበት ሀሳብ የሌለበት ደስታ
2026-03-27 04:29:23
2843
bruke_best21
@bruke_best :
ማነው እንደነሱ መሆን የናፈቀው🥺🥰
2026-03-27 05:46:37
755
bezinaaaaaaa
Bezawit🌸 :
አያውቁም እኛም አላወቅንም ነበር እኮ🥺😔
2026-03-26 19:18:11
889
twins.mother523
liyat🍫🦋🍫🦋 :
ማደግ ይመኙ ይሆናል እኮ🥺
2026-03-27 10:39:28
533
yena16447
yena 🦋🦋🦋🍫🍫🍫 :
እኛም እደነሱ ነበርን አድል 🥺🥺
2026-03-26 12:49:40
286
zerozanga
Teame Humera :
ሀዋሳ ስላሴ ነው?
2026-03-26 22:25:49
116
selamawit_t1
♉️selam nulala :
በአባታቸው ቤት ያለው ሠላም🥰🥰
2026-03-27 12:09:17
112
otherguy01
Other guy :
እኔን ብቻነው ግን እንደዚ አይነት መዝሙር የሚያረጋጋኝ 🤔😌😌
2026-03-27 07:26:03
58
edltaye
Edel :
ንፁህነት 🥰🥺
2026-03-27 06:23:05
83
ruy_a4
Ruya :
ሲያድጉ እንደኛ ያውቁታል 🥺
2026-03-27 03:36:09
42
sometimeslife360
🥜life ☕️ :
እራሳችንን ያወቅን ጊዜ ነው ከራሳችን የራቅነው የማይደግም ከዩሉንታ ከሀሳብ ከጭንቀት የፀዳ ልጅነት ብቻ ተመስገን ነው🥰🥰🥰🥰
2026-03-27 04:32:57
37
hun22606
Hun :
ሀዋሳ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን
2026-03-26 20:45:44
65
abcdjapi2
🧿 :
የልጅኔቴ አምላክ ወዴት አለክ አለም ወስዳኛለች በዘፈኗ እባክኸ ስራኝ እንደገና
2026-03-28 06:16:12
14
abi.bereket.14
Abi_bek♊️ :
ሲያያቸው እንደኔ ልጅነቱ ትዝ ያለው😳
2026-03-27 09:55:04
15
gashu84
gashu84 :
ልጅነት ......ልጅነት ❤️
2026-03-27 21:23:13
5
tinsu226
Tin-ሱ 🇪🇹 :
የልጅነቴ አምላክ አሁንም አብሮኝ ነው🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2026-03-27 17:35:55
7
user8517436132631
ሂዊ የሴት ልጅ የጀግናዋ የምናል❤🥰 :
የማይመለስ ግዜ❤️
2026-03-27 07:12:04
6
iyumos
iyasu :
ደጅህ እንዴት እንደናፈቀኝ አባቴ 🥹🥹🥹
2026-03-26 20:47:10
15
b263761
mareya_19 :
ደጋግሞ ያየ 😳😳😳
2026-03-27 18:57:10
6
nnabel6562
piassa No# 1 :
ቀላል ክፋ ሰው አይገጥምህ ህይወትህ አይበረዝ ሰላም ,ሳቅ,ጨዋታ ,ደስታ ብቻ
2026-03-27 09:14:25
7
mahletfantu
Mahlet Fantu :
ለዛውም የማይደገመውን ልጅነት🥰
2026-03-27 11:45:05
5
winasibani7
ora boy¶👨 :
አያውቁም 😳 እኛም አላወቅንም ነበር በጊዜው 🥰
2026-03-27 10:14:36
8
mignot581
Mignot 🦋🍫 :
ሀዋሳ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ⛪🙏🥰
2026-03-27 05:48:46
6
user5824731454491
menpis Selassie :
ስላሤ ካቴድራል ሸርታቴ እንደኛ ተጫውቶ ያደገ 🥰🥰🥰
2026-03-27 03:22:04
7
To see more videos from user @yiduyemariyamlij3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About