@yelelit: ታውቂያለሽ እናቴ አንቺ ጥለሺኝ ከሄድሽ በዋላ ብዙ ነገር ጎደለኝ አሁን ላይ ምድር ላይ ጣዕም አልባ ህይወት እየኖርኩ ነው ተስፋ ቆርጫለሁ። መኖሬን እጅግ ጠልቼዋለሁ ብቻ ሁሉም ነገር ጭልምልም ብሎብኛል አይዞህ ባይም የለም ሁሉም ረግጦሽ ተረማምዶብሽ መሄድ ነው የሚፈልገው። ነገር ግን እሱ የተመሠገነ ይሁን ትናንትን ያሳለፈኝ አምላክ የነገም ተስፋዬ እሱ ነው።💔 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypage #የኔ➻ፍቅር➻♥🦋🥀🔐 #ቫይራል #እናቴ
ጠቅላዩ💊❤🎯
Region: ET
Thursday 26 March 2026 16:01:14 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @yelelit, please go to the Tikwm
homepage.