Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@melindandaa17: #bismillahfyp
mell💦
Open In TikTok:
Region: ID
Friday 27 March 2026 06:19:00 GMT
9123
529
13
9
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.88MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.88MB
)
Watermark .mp4 (
1.88MB
)
Music .mp3
Comments
fann stcu :
gacor abizz
2026-03-27 23:36:47
0
bg ani satria fu 07 :
iih nmbah gemoy ajh tuh😊🤭
2026-03-27 08:06:04
0
@densu :
makin gemoy
2026-03-27 10:41:03
0
Kuden🕊️☠️⚫️ :
Wow🫣
2026-03-27 11:34:39
0
bdkbger :
besar
2026-06-09 10:29:09
0
roni nugraha :
😔🙏💪👍
2026-04-09 07:27:29
0
Bungsu :
💥
2026-03-27 06:24:43
0
#pecundang*2 :
👍
2026-03-27 16:31:15
0
Muhammad afrizal :
🥰🥰🥰🥰
2026-03-27 12:08:18
0
Friday Killer💀 :
🔥
2026-03-27 09:01:07
0
Arip Abret :
🥰😝😜
2026-04-17 03:31:31
0
To see more videos from user @melindandaa17, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
አቀበቱን 😮💨 ✍️ከ50ዎቹ መጀመሪያ እስከ 80ዎቹ መጨረሻ ድረስ በጊዜው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ስመጥር የሴት አርቲስቶች መሐከል አንዷ ተወዳጅ ድምፃዊት የነበረች ስትሆን: በተጨማሪም የግጥምና የዜማ ደራሲ ነበረች። እሷ የተጫወተቻቸው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዋቿ እስከ አሁን ድረስ በህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅና እንደውም ለብዙ አዳዲስ ወጣት ሴት አርቲስቶች መነሳሻና አቅም መፈተሻ የነበሩ መሆናቸው ግልጽ ነው። የዛሬዋ ተመስጋኝ ባለታሪካችን እጅግ የምንወዳት የምናከብራት አንጋፋዋ ሂሩት በቀለ ነች🙌🥺 ✨ውድ ቤተሰቦቼ በመጀመሪያ ዛሬ ባልተለመደ መልኩ በኮፒራይት ምክንያት ይሄን ውብ ሙዚቃ 1ደቂቃ ብቻ ይዤላቹ በመምጣቴ አስቀድሜ ይቅርታ እየጠየኩኝ 🙏 ሁሌ እንደምናደርገው ሁሉ ዛሬ ተራዋ ደርሶ የምናመሰግናት በግሌ እጅግ የምወዳትን አንጋፋዋን ኮከብ ሂሩት በቀለን ነው🙌 እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በእለተ ሰኞ መስከረም 28 ቀን 1935 ዓ.ም. ከእናቷ ከወ/ሮ ተናኜ ወርቅ መኮንንና ከአባቷ የመቶ አለቃ በቀለ ክንፌ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ቀበና ነበር የተወለቺው ሂሩት። ታዲያ እድሜዋ ለትምህርት ሲደርስም ቀበና ሚሲዩን ት/ቤት በመግባት የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷ አጠናቃለች። ከዛም ቤተሰቦቿ ወደ አሰላ ለስራ በመዣወራቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን አሰላ በሚገኘው በራስ ዳርጌ ት/ቤት ተከታትላለች:: ሂሩት በትምህርት ቤት በነበረችበት ወቅት ለክፍል ጏደኞቿና ለሰፈሯ ልጆች ማንጎራጎር ታዘወትር ነበር:: ይህን ችሎታዋን የተመለከቱት ጏደኞቿም ወደሙዚቃው አለም እንድትገባ በተደጋጋሚ ያበረታቷትና ይገፏፏት ነበር:: በዚህ መሰረት እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ1951 ዓ.ም. ከቅርብ ጏደኛዋ ጋር በመሆን ወደ ምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል በመሄድ በድምፃዊነት ተፈትና ለመቀጠር በቃች:: ብዙም ሳትቆይ ለመጀመሪያ ግዜ በተጫወተችው “የሐር ሸረሪት” በተሰኘው ዜማ በህዝቡ ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትንና ተቀባይነትን አገኘች:: ይሄኔ ነበር የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ክፍል አይኑን የጣለባት። ጥሎባትም አልቀረ በ 1952 ዓ.ም. ላይ ከምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል እውቅና ውጪ የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ሂሩትን በመጥለፍ በጊዜው ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ወደሚባለው የፖሊስ ማሰልጠኛ ካምፕ በመውሰድ በልዩ ኮማንዶዎች የ24 ሰዓት ጥበቃ እየተደረገላት ለበርካታ ወራቶች ተደብቃ ቆየች:: ከረጅም ወራቶች ያላሰለሰ ጥረት በኃላ የምድር ጦር ሙዚቃ ክፍል ፍለጋውን ለማቋረጥ በመገደዱ: የፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ ክፍል ሂሩትን በይፋ በቋሚነት የሠራዊቱ የሙዚቃ ክፍል አባል አድርጎ ቀጠራት:: ሂሩት በቀለ በምስራቅ ጦር ግንባር ለሠራዊቱ የሙዚቃ ትርኢት ስታቀርብ ሂሩት ከተጫወተቻቸው አያሌ ሙዚቃዎቿ መሀከል አንደ ህዝብ መዝሙር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚታወቀውና ከትንሽ እስከ ትልቅ በሀገር ፍቅር ስሜት እስከአሁን የሚያዜመው ኢትዮጵያ አንዱ ነው:: ሂሩት በፖሊስ ሰራዊት የሙዚቃና የትያትር ክፍል ውስጥ በቅንነት ለ35 ዓመት አገልግላለች:: በነዚህም 35 ዓመታት ውስጥ ከ200 በላይ ሙዚቃዎችን የተጫወተችና ለህዝብ ጆሮ ያደረሰች ሲሆን ከነዚህም ውስጥ በሸክላ የታተሙት ከ38 በላይ ሙዚቃዎች ሲሆኑ: በካሴት ደረጃ ደግሞ 14 ካሴቶች እያንዳዳቸው 10 ዘፈኖችን የሚይዙ ለሙዚቃ አፍቃሪዎቿ አበርክታለች:: ሂሩት በሙዚቃ አለም በቆየችባቸው አያሌ አመታት ውስጥ ከብዙ ስመጥር ድምፃውያን ጋር በመሆን ስራዋን ለህዝብ አቅርባለች: ከነዚህም መሀከል ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል: ማህሙድ አህመድ አለማየሁ እሸቴ ቴዎድሮስ ታደሰ: መልካሙ ተበጀ: ታደለ በቀለ: መስፍን ሀይሌ: ካሳሁን ገርማሞና ሌሎችም ይገኙበታል ሂሩት በቀለ ከ1987 ዓ.ም. በኃላ እራስዋን ከሙዚቃ አለም በማግለል ሙሉ ጊዜዋንና ህይወቷን ለመንፈሳዊ አገልግሎት በመስጠት ከ28 ዓመት በላይ በአገር ውስጥና በውጭ አገር በመዘዋወር ህይወትዋ እስካለፈበት ጊዜ ድረስ በዝማሬ እያገለገለች ቆይታለች:: ሂሩት በቀለ በሙዚቃ አለም በነበረችበት ጊዜ ከፍተኛ አድናቆትንና ዝናን ያተረፈች እንዲሁም ደግሞ በመንፈሳዊ ህይወቷ ደሰታንና የመንፈስ እርካታን ያገኘች ቢሆንም: የግል ህይወቷን በተመለከተ ግን ያላትን ትርፍ ግዜ ሁሉ ከልጆቿና ከቤተሰቧ ጋር ማሳለፍ እጅግ አድርጎ ያስደስታት ነበር:: ሂሩት ከሙዚቃ ስራዋና ከመንፈሳዊ ህይወቷ በተጨማሪ፥ በጨዋታ አዋቂነቷ በቅርብ የሚያውቋት የስራ ባልደረቦቿ: ጏደኞቿና ቤተሰቦቿ ይናገራሉ:: ሂሩት በቀለ ባደረባት የስኳር ህመም ምክንያት በአገር ውስጥና በውጪ አገር ለረጅም ጊዜ ህክምናዋን ስትከታተል የቆየች ቢሆንም ግንቦት 4, 2015 ዓ.ም. በተወለደች በ 80 አመቷ ከዚህ ዓለም ድካም አርፋለች። ሂሩት በቀለ የ7 ልጆች እናት፣ የ10 ልጆች አያት እና የ7 ልጆች ቅድመ አያት ነበረች። ነፍስ ይማር🙏🥺 📌ሂሩት በቀለ በሙያዋ ላበረከተችው አስተዋጽዎ ከአገር ውስጥና ከውጭ ሀገር በርካታ ሽልማትና የእውቅና ምስክር ወረቀት ያገኘች ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ለመጥቀስ ያህል: 1ኛ) ከግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ እጅ ከወርቅ የተሰራ የእጅ አምባር እና የምስጋና ደብዳቤ 2ኛ) ከኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት ኮሚሽነር የከፍተኛ ስኬትና የላቀ አስተዋጽዎ ሽልማት ከምስክር ወረቀት ጋር 3ኛ) በሙዚቃው ዓለም ላበረከተችው ተሳትፎ ከፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ የብር ዋንጫና የምስጋና ደብዳቤ 4ኛ) በሙዚቃው ዘርፍ ለእናት ሐገሯ ላበረከተችው ከፍተኛ አስተዋጽዎ ከቀድሞዎ የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ኮሎኔል መንግስቱ ኃማርያም እጅ ሰርተፍኬት 5ኛ) ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በኢትዮጵያና በሱዳን ህዝቦች መካከል ያለውን ወዳጅነት ለማደስ ላበረከተችው አስተዋፅኦ የእውቅና የምስክር ወረቀት 6ኛ) ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላበረከተችው የሙዚቃ አስተዋፅዖ ከኢትዮጵያ አብዮታዊ ጦር የፖለቲካ አስተዳደር የምስጋና ደብዳቤና ሽልማት 7ኛ) ከፖሊስ ሰራዊት ኦርኬስትራ የቲያትር እና ሙዚቃ ክፍል የ25-ዓመታት ከፍተኛ ስኬት እና የላቀ አስተዋፅኦ የምስክር ደብዳቤ ከፍተኛ ሽልማት ጋር 8ኛ) ከቀድሞ የሰሜን ኮርያ ፕሬዘዳንት ኪም ኢል ሱንግ እጅ ከወርቅ የተሰራ ሜዳልያ 9ኛ) ከኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነር: ለፖሊስ ሃይል ስፖርት ፌስቲቫል ላበረከተችው አስተዋፅኦ የእውቅና ሰርተፍኬት 10ኛ) ከመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን: ላበረከተችው አስተዋፅኦ ልዩ እውቅና እና የምስጋና ሰርተፍኬት 11ኛ) ከወንጌል ብርሃን አለማቀፍ አገልግሎት ቤተክርስቲያን: በሃይማኖታዊ ህይወት ላሳየችው ትጋትና አስተዋፅኦ የምስጋና ሰርተፍኬት 12ኛ) ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እጅ የህይወት ዘመን ግልጋሎት ሜዳልያ ይገኙበታል። 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ሂሩትበቀለ #አቀበቱን #musictube369 #ethiopianmusic
Atatürk Gelse Yenilir #rte #rterdoağan #receptayyiperdogan #ataturk #tarih
هَلْ فَهِمْتَ الآنَ لِمَ قالَ رَبُّكَ: «لا تَتَعَلَّقْ بِشَيْءٍ غَيْرِي».#لونَــٰار . . . . #كتابات #عبارات #اقتباسات #لونار #lunar #Lunar #عالم_الفيك #عالم_الاشعوري #fypシ #fypage #viral #pourtoi #xyzbca #li55s
Luxury Resort Gem in US mexico 🇲🇽 #hotelriucancun #cancunbeach #luxuryresort #beachlife #mexicotravel
اللهم استعملنا في طاعتك وأنفعنا وأنفع بنا... 🤲🤍✨ #اللهم_ردنا_اليك_ردا_جميلا #اللهم_ثبتنا_على_طاعتك_وحسن_عبادتك #صالح_المغامسي #fup #foryou
10/100 | posting vocals only 🦋 #aimenedit #vocals #viralsong #viralvideo #foryoupage
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy