@emybethweletmarya: #የኔ #ሴት #አንብቢው ☦️ ✅ ሴት ነኝ ለማለት ከፈለግሽ ዉብ ቀሚስሽን ልበሺ ✅ ልባም ሴት ለመሆን ከፈለግሽ ክብርሽን ጠብቂ ✅ መልካም ሴት ለመሆን ከፈለግሽ ከዝሙት እራቂ ✅ በአንገትሽ ማዕተብ አስረሽ እራቆትሽ አትሂጂ ✅ ሴት ከሆኝሽ የወንድ ልብስ አትልበሺ ✅ ዝሙትና ያልሆነ አለባበስ ማሳየት ጥቅሙ ሀጢያት እንጂ ሌላ ታሪክ የለዉም። ✅ እዉነት እግዚአብሔር ፈርተሽ ለመኖር ከፈለግሽ ቃሉን በተግባር ተግብሪዉ ። ✅ አንድ ሴት እግዚአብሔር ፈራሁ ካለች ክብሯ ጠብቃ ለስጋ ወደሙ ስትበቃ ነዉና ስለዚህ እህቴ ሆይ አንድ ወንድ እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ የሚልሽ ወንድ ሁሉ የሚያገባሽ አይምሰልሽ ።አስተዊ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ትግስት ይኑርሽ። ሰዉ አለባበስና ዉበት ያያል እግዚአብሔር ግን ልብና ኩላሊት ይመረምራል። ስለዚህ የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነዉ። #የተግባር ሰዎች ያድረገን እንደ ቃሉ ያኑረን አሜን፫ ☦️♥️🌺
እመቤት 21✝️27 ✝️ 19
Region: AE
Saturday 28 March 2026 10:25:34 GMT
Music
Download
Comments
Jojo🤺🥊 :
tabarake wandmya 🙏🙏🙏
2026-05-24 16:26:56
0
1919Herut@aelw :
🙏🙏🙏🙏ትክክልል
2026-03-28 15:54:44
1
ASMARSECH :
2026-05-18 15:02:30
0
yesus :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰2🥰🥰🥰
2026-05-27 18:28:42
0
burteman143 :
🙏🙏🙏🙏🥰ትክክል🙏🙏🙏❤️❤️
2026-03-29 17:55:35
0
ስደቱ ማህተቤን አጠበቀው🙏💚💛💖 :
አሜን 🙏🙏
2026-03-28 19:25:07
0
ይወድሀል ልቤ :
አሜን🙏
2026-05-10 15:49:03
0
ገብርኤል ነዉ ዋሴ :
አሜን😢
2026-05-26 15:15:00
0
ማሪያምዬ🌹እናቴ🙏 :
በትክክል🙏
2026-04-26 11:00:04
0
abi yonase :
ትክክል
2026-05-29 00:53:24
0
𝑬𝒚𝒆𝒓𝒖𝒔 𝒎𝒊𝒔𝒈𝒂𝒏𝒂𝒘 :
ትክክል
2026-05-17 14:08:44
0
MIHRET BELAYHUN TESHOME :
ትክክል
2026-04-20 01:51:21
0
Meseret Getachew :
yes
2026-05-26 07:31:21
0
ASMARSECH :
ፈጣሪ ማሰተዋሉንይሰጠኝ
2026-05-18 15:02:26
1
Ayelu Sisay :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-22 19:03:57
0
sara21 ente 24 Abate 12 19 27 :
😭😭😭😭😭
2026-05-15 19:07:32
0
user3455138578179ሊሊ :
😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢
2026-05-30 12:45:36
0
Fkiru Taye :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-17 02:27:56
0
ለሁሉም ጊዜ አለው :
🥰🥰🥰
2026-05-17 19:42:38
0
ገብርኤል ነዉ ዋሴ :
🥰🥰🥰
2026-05-26 16:09:02
0
masii :
🙏🙏🙏🙏🥹
2026-05-13 11:03:48
0
Mesi 😘🥰😛 :
😭😭😭😭😭😭
2026-05-07 20:26:24
0
EMISH ALEMAYEW :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-05 11:04:22
0
hadfdfnnhg :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-05-03 05:43:52
0
በፀጋው ፀድቅያላው :
🙏🙏🙏
2026-03-28 11:00:06
0
To see more videos from user @emybethweletmarya, please go to the Tikwm
homepage.