@exly776: El mejor🌸 •@Fashion Nova #moda

exly776
exly776
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 29 March 2026 01:46:21 GMT
3879
103
11
0

Music

Download

Comments

isaiascuriel2
Isaias :
2026-05-20 23:51:58
1
euca_23
Euca🧡✨ :
Divina😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
2026-03-29 01:50:46
1
jdlag12
Jeli🦋 :
Todos al carrito naranja si quieres un outfit hermoso así😳
2026-03-29 02:08:46
1
keilianagonzalez1
Kei🍒 :
2026-03-29 14:06:05
1
yefersontorrealba
yefersontorrealba :
😂😂😂
2026-03-29 01:50:19
0
yefersontorrealba
yefersontorrealba :
🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭
2026-03-29 01:50:12
0
cristianperez5375
777 🍀 :
❤️❤️❤️
2026-03-31 00:12:39
0
To see more videos from user @exly776, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የፕሮስቴት እብጠት(Benign Prostatic Hyperplasia)በወንዶች ላይ ከእድሜ መጨመር ጋር ተያይዞ የሚከሰት፣ ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እጢ ማበጥ ወይም ማደግ ነው። የፕሮስቴት እጢ ከፊኛ በታች የሚገኝና የሽንት መውጫ ቱቦን (Urethra) ከቦ የያዘ ነው። የፕሮስቴት እጢ ሲያብጥ የሽንት ቱቦውን በመጨመቅ የሽንት ፍሰትን ያግዳል ወይም ያዳክማል። የፕሮስቴት እብጠት(BPH) 5 ዋና ዋና ምልክቶች፦ 1.የሽንት ፍሰት መዳከም፡ ሽንት ሲሸኑ የሽንቱ ኃይል መቀነስ፣ መቋረጥ ወይም ፈሰስ ለማድረግ መቸገር። 2.ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት፡ በተለይም በሌሊት እንቅልፍ በማቋረጥ በተደጋጋሚ ለሽንት መነሳት ። 3.ድንገተኛና ከፍተኛ የሽንት ፍላጎት፡ ሽንትን ፈጥኖ ለመሽናት መቸኮል እና ሽንትን መቆጣጠር አለመቻል። 4.ሽንት ሙሉ በሙሉ አልወጣም ብሎ መሰማት፡ ተሸንቶ ከተጨረሰ በኋላም በፊኛ ውስጥ ሽንት የቀረ ያህል መሰማት። 5.ሽንት ማስወጣት መጀመር አለመቻል፡ ሽንት ለመሽናት ሲዘጋጁ ወዲያው አለመውጣትና ጥቂት ሰከንዶች መጠበቅ።     ሕክምናው ፦ ሀ.የአኗኗር ዘይቤ ለውጥ ማድረግ፡  ማታ ከመተኛት በፊት ፈሳሽ አነስ አድርጎ መጠጣት፣ ካፌይን እና አልኮል መቀነስ፣ እንዲሁም ሽንትን አለመያዝ። ለ.የመድኃኒት ሕክምና፡  የሽንት ቱቦን ለማላላት የሚረዱ (Alpha-blockers) ወይም የፕሮስቴትን መጠን ለመቀነስ የሚረዱ የመድኃኒት ዓይነቶች በሐኪም ትዕዛዝ ይሰጣሉ። ሐ.ቀዶ ሕክምና ፡  መድኃኒት በማይረዳበት ጊዜ ወይም የሽንት መደፈን ሲከሰት የተወጠረውን የፕሮስቴት ክፍል  በቀዶ ሕክምና  ማሳነስ/ማስወገድ። መረጃው ጠቃሚ ሁኖ ካገኙት በቅንነት like,share በማድረግ ለሌሎችም ያጋሩት።ቀጣይ የምለቀው ጤና ነክ መረጃ እንዲደርስዎት follow ማድረግዎን አይርሱ። ለበለጠ መረጃና ጥያቄ ደግሞ የቴሌግራም ቻናላችንን (https://t.me/yetadessetena) ይጎብኙ ።       #በጤና #አይቀለድም #ጤናዎንይጠብቁ! @Tadesse clinic

About