@eyuelmengstu828: መዝሙር 121 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ² ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። ³ እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ⁴ እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ፣ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። ⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፤ እግዚአብሔር በቀኝህ በኩል ይከልልሃል። ⁶ ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አታመጣብህም። ⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፤ ነፍስህንም ይንከባከባታል። ⁸ እግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል።#mezmur_christian #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #protestantmezmur #fyppppppppppppppppppppppp

gedione
gedione
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 March 2026 17:09:01 GMT
562
72
20
5

Music

Download

Comments

lidya.melese
Lidya Melese :
አቤት ምህረት 🥰🥰🥰🙏🥰🥰🥰
2026-04-02 13:32:21
0
elsimele6
elsi yen :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-29 20:41:55
0
lemlemmekonnen155
Emu lem :
❤️❤️❤️
2026-05-20 09:02:57
0
chanyaleu
✝️ ኢየሱስ ያድናል — አገልጋይ ጫንያለው :
❤️❤️❤️❤️
2026-05-22 06:32:50
0
pony.loundery1
ፓኒ ላውንደሪ ኮልፌ አጠነተራ እና ሸጎሌ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-29 17:40:59
1
pony.loundery1
ፓኒ ላውንደሪ ኮልፌ አጠነተራ እና ሸጎሌ :
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-03-29 17:41:07
1
kid98059
kid :
ሀዘኔን አሰረሳ 🥰🥰🥰🥰
2026-03-29 17:49:57
1
tsegaaaa
grace :
🔥🔥🔥
2026-03-29 19:55:45
1
kal_pictures1
Kal Pictures 📸 :
🔥🔥🔥
2026-03-30 07:54:06
1
pastormeka
pastormeka :
🥰🥰🥰
2026-03-30 19:42:40
1
sare4312
12se3457899 :
🥰🥰🥰
2026-03-31 12:00:23
1
To see more videos from user @eyuelmengstu828, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About