@milkyastkt: #የልጅነትፍቅር#mofercoffee #birthplaceofcoffe @Mofer coffee 🇨🇦 Canada

M I L K Y A S ☕️
M I L K Y A S ☕️
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 30 March 2026 17:02:32 GMT
2558713
128723
3391
21261

Music

Download

Comments

milkyastkt
M I L K Y A S ☕️ :
For more videos, check us out on YouTube — MoferCoffee
2026-03-30 21:40:56
444
azariya217
azariya21 :
ማርያምኮ እናቴ ናት
2026-03-31 18:03:46
929
wendeoldis
wendeoldis :
Milkyas Best album ever
2026-03-31 19:28:13
6
weyni_21
@🍇🍇weyni 21 :
እንደፈራሁት🥺 አፈቀርኩት እኮ🤔
2026-03-30 18:39:39
728
saralovetdf
ህያበይ👸 70 🇨🇦🍂 :
ባንተ መዚቃ ዘንድሮ ማበዴ ነው የማይስለች የዘመኑ ምርጥ ስራ ነው የስራህው🥰🥰
2026-03-30 17:36:38
711
selamawit.belache
selamawit belachew :
ልብህ ዉስጥ የሚነድ ነገር እንዳለ ይነበባል ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-04-01 07:16:09
346
ratebekele
Ritabekel :
🥰🥰የዘፈኑ ሱስ የያዘዉ እንደኔ🥰🥰🥰
2026-03-30 17:42:16
239
lula.degefaw
Lula :
ከነ ጊልዶ ጪቅጭቅ ያዳንከን ምርጡ ሰው
2026-03-30 18:17:38
259
user5166937990310
hiwot :
🥂cheres በልጅነት ፍቅር ሁሉንም ነገር ላጣነው
2026-04-01 07:38:51
168
hiamanot.zewedu
Hiamanot Zewedu :
በፈጠራችሁ... እንደ እሄ በዚህ ዘፈን የተለከፈ እና .. ቃላት ያጠረው ??.., የሀይስኩል ያ የ እውነተኛ የፍቅር የልጅነት ነጭ ወረቀት አእምሮውን የነካው ችርስ በሉኝ :: በተለይ የሽገርዬ ልጆች :: ብትችሉ ትዝታዬ .. አብዬት ቅርስ ወይ ጂሲኤ የተማራችሁ ውዶቼ :: ወይ ከሜክሲኮ እስከ ጎፋ ማዞርያ ክልልሌ ነበረች ካላችሁ:; አብሽር በሉኝ :: 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍🙌🏻🎼🫶🏻😍😍😍
2026-04-14 20:15:38
26
yeababigiya
yeababigiya :
ብቸኝነት የሚያምርበት ሰውዬ🥰🥰🥰🥰
2026-03-30 18:21:10
170
wubanchi.tamiru
Wube Tamiru :
በስተርጅና ፍቅር ያዘኝ
2026-03-31 01:26:12
32
mimila2136
Mimila🥰21 :
እኔ ባንተ ሙዚቃ ማበዴ ነው ዘንድሮ 😘
2026-03-30 18:19:23
170
faiven21
ፌቨን 21 :
ይህ ሰውየኮ ቁስላችንን አየቀሠቀሠ አሰቸገረን 🥰🥰🥰ወድጀዋለው ይህ ደሞ ይለያል
2026-03-31 03:25:43
33
kaabnana
አብናታን :
ውስጥህ ተነቦ የማያልቅ መፀሀፍ ይታየኛል ❤️❤️
2026-03-30 19:58:05
68
user5308382867341
lemeleme :
የልጅነቴ ፍቅር ጠባሳዬን አመረቀስከው🥰🥰🥰
2026-03-30 17:51:08
64
asicherashe
boss man :
ማነው እንደ ደጋግሞ የሰማ ላይክ አርጉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-03-31 19:57:31
21
m_i_k_o_46
Miko_🇨🇬🦅🦅 :
Ai ቢሆን ምናገባኝ ተመችቶኛል በቃ🤭🤷‍♂️
2026-04-01 10:32:34
32
mesiarsi
k̤i̤y̤a̤👸🎧(ኪያ)12💚💛❤️🦅 :
ማረያም አማላጅ ናት እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ❤️
2026-04-13 17:00:05
10
sariqueen14
Sari Belak 🙏 :
እንደ እኔ ደግሞ ደጋግሞ የሰማ😳
2026-03-31 08:35:53
20
mana.tarke.mana91
Mana tarke Mana :
ወድሜ የምለው የለኝም ፈጣሪ ዕድሜ ና ጤና ይሰጥህ በቃ
2026-03-30 17:56:59
46
senait6186
senait :
ተመስገን የኔ መድሃኒአለም ከልጅነት ፍቅሬ ጋር ባርከህ እስካሁን ላቆየከን የማልፀፀትበትን ህይወት ስለምታኖረኝ ተመስገንልኝ ለዘላለም።
2026-04-20 08:57:54
7
kasu.kibert
Kasu ቬተናም :
አረ በማርያም ምን አይነት ጀግና ነህ
2026-03-30 17:42:03
36
diasporabilu
diasporabilu :
እረ ወንድም እረ እንፁምበት በእመቤቴ እረ ተው 🥰🥰🥰🥰
2026-03-30 18:40:32
25
saba2tasaw
saba 21 :
ወይኔ ባንተ ሙዚቃ ማበዴ ነዉ ቢሮ ስራይን የምሰራዉ በሙሉ አልበም ነዉ ወይኔ እንዴት ያለ ሙዚቃ ነዉ እያንዳንዱ ፈን ዉስጥን ይሰረስራል አቤት ልዩ ነዉ ❤❤❤❤❤
2026-03-30 19:18:23
32
To see more videos from user @milkyastkt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About