@mofercoffee: የልጅነትፍቅር#mofercoffee #birthplaceofcoffe @M I L K Y A S ☕️

Mofer coffee 🇨🇦 Canada
Mofer coffee 🇨🇦 Canada
Open In TikTok:
Region: CA
Monday 30 March 2026 17:19:07 GMT
1356813
82448
2157
11250

Music

Download

Comments

mofercoffee
Mofer coffee 🇨🇦 Canada :
For more videos, check us out on YouTube — MoferCoffee
2026-03-30 21:41:44
170
giftisemira
sweet 🍡🍩 :
ቆይ ግን ሚኪዬ ሙዚቃው ያንተ ነው ፕሊስ አስረዳኝ??🥰🥰
2026-03-30 19:29:43
225
fkretasf
tasfa :
ብዙ እሚያወራው ነገር ነበር ግን ትርፉ ድካም ስለሆነ ዝምምምምምምምም ነው
2026-03-31 04:35:41
237
kiyya.selemon
kiyya Selemon😍 :
የ ዛፋኝ ስም ማነዉ ንገሩኝ
2026-04-04 16:02:22
9
zuzu_fufu15
zuzu1 :
እኔ ብቻ ነኝ ግንእዚህ ቤት ሱስ የያዘኝ🥰
2026-04-01 01:07:33
162
user2023870423901
user2023870423901 :
ደሞ። አቀማመጥህ ሲያሳዝን በፍቅር የተጎዳ ሰው እሷን የምትጠብቅ ትመስላለህ ❤️❤️❤️
2026-03-30 20:09:16
103
tsige535
Amen :
በጣም ይገርማል ከየት እንደምታመጣዉ ዘፈኑን ሀይል አለዉ ልብን ይሰብራል ወደ ኋላ ይመልሳል ሁሉም ሰዉ መልካምም ይሁን መጥፎ ትዝታ አለዉ።
2026-03-30 18:28:35
58
riri_06689
Riri_06689 :
ሳልሰማ ምንእንደሆነ ሳላዉቀው ላይክ የማረገው ነገር
2026-03-30 21:39:56
86
almuti.124
ALMUTI 124 :
የመጀመሪያ ፍቅር የመጨረሻ ነው ሌላ ፍቅር የለም አይ የልጅነት ፍቅር 😭😭
2026-04-01 19:36:04
45
frehan25
fi :
እየሱስ ሰላምና እረፍት ነው ኑ ወደጌታ🙏🙏
2026-03-31 19:03:27
39
alemmesele7
የበረሀዋ 💎 :
ግን ከየት ነው ያመጣኸው ይሕንን እርጋታሕን
2026-03-30 22:58:22
55
davaaaaa30
dawit asfaw :
Ai music
2026-04-13 14:33:49
1
medu4727530966943
መድኃኒት🦂♏️❷❼ :
ኧረ አንድ በሉኝ ሙዝቃዎቹ ሁሉ ያሳለፍኩትን ህይወት ያሰታውሰኛል special እሄ ሙዝቃ🥺🥺🥺 ብቻ ቃል የለኝም ለሙዝቃዎችህ🙏
2026-03-30 19:18:19
31
z.makonen.ayn
zedo🕊 :
አረ በየ ቀኑ አዳዲሥ ነገር ትለያለህ አቦ ተመሣሣይ የሆነ የፍቅር ታሪክ ያለን ይመሥለኛል 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-30 17:32:10
47
rita.zewda
Rita Zewda :
እኔም በጣም ነዉ የሚያሳዝነኝ ሳየዉ ዝም ያለ🥰🥰🥰 ቢያወራኝ ደስ ይለኛል
2026-03-30 19:36:37
30
aasseebbee444
Life is short💃 :
ድራግ ነው የሆነብን ዘፈንህ🥰🙏
2026-03-31 12:44:19
54
e_y_o_b_00
ኢዩ_ዘማርያም 🇮🇱 :
High level
2026-03-30 18:39:36
14
boniboni430
Boni boni430 :
የልጅነት ፍቅር 🥺.......... የመጀመሪያ ፍቅር የመጨረሻም ነው ሌላ ፍቅር የለም 🥺.....
2026-04-01 13:41:31
16
rediattadele2
Maya Hiwet :
በሙዚቃ አለቅሳለሁ ብየ አስቤ አላቅም
2026-03-31 14:32:54
5
woynu16
woynu16 :
በዚ ዘፈን የማስበው አንተን ነው ከነ ቡናህ በናትህ አንድቀን ጋብዘኝ
2026-04-10 21:09:12
5
rominzo3241
Romina :
የሁላችንም ሕመምምምም
2026-03-30 18:36:28
13
befke012
Fke :
ማርያምን የዚህ ሰውዬ የሙዚቃ ምርጫ በጣም ይለይብኛል ጭራሺ አንድ አይነት ምርጫ ይሆና ከኔጋ አይ ታሪክ
2026-04-01 16:41:30
8
anteneh.gebeyehu1
Anteneh Gebeyehu :
የበደሉህን ይቅር በል ለነሱ ሳይሆን ላንተ ሰላም ይገባሃል !! ፦ እርግጠኛ ነኝ ነገ መልካም ይሆናል አሜን ። 🙏💝✍️
2026-04-02 10:09:24
8
user4915035627509
user4915035627509 :
እደኔ ደጋግሞ ያዳመጠው❤
2026-04-02 12:57:30
5
To see more videos from user @mofercoffee, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About