@mbdt7: ዴርቶጋዳን ከአመታት በፊት ስናነብ የተሰማንን ስሜት አስታወሳችሁት? ለአመታት ተዳፍኖ የነበረውን ያንን ስሜት  ዚድራር አመጣብኝ! ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል ዚድራር እንቅልፍ ነሳኝ ያሉት በምክንያት ነው! ዚድራርን አንብቡት🔥🔥🔥! እውነት አንብቡት...አሁንም ምርጥ ደራሲዎች አሉን እንድል ያደረገኝ መጽሐፍ ነው📢📢📢። ሀሁ መጻሕፍት መደብር በዋናነት ያገኙታል። ምስጌ ካላችሁ 150 ብር ቅናሽ አለው! #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #bookreview #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Misge
Misge
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 31 March 2026 07:22:47 GMT
13090
634
6
59

Music

Download

Comments

ma_rakiye
Rebecca 👸 :
እንዴት ነው እስካሁን Follow ያላደረኩት ይሄን page 👌
2026-04-01 20:55:15
1
tesheyenatu2
@Sewnet ይበልጣል✝️ :
ወዳጄ ሀሁ መፃህፍት መደብር የት ነው?
2026-05-08 22:16:47
0
herma7464
Herma :
🔥
2026-03-31 17:24:12
0
bemni2310
በእምነት📜📚 :
👌
2026-03-31 10:04:12
0
abiywolde
ABIY wolde :
🙏🙏🙏
2026-04-07 06:46:30
0
To see more videos from user @mbdt7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About