@kesishailemelekot21: ✝️ በቅርብ ቀን በአሜሪካ የምስራች ይጠብቁ 🇺🇸 “እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ።” — ዘጸአት 14፥14 እስከዚያው ድረስ አገልግሎታችን በአዲስ አበባ፣መጋቢት 26 እና 27 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ቅዳሜ እና እሑድ፣ በአያት ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን ይከናወናል! *ድል የእግዚአብሔር ነው! #kesishailemelekot21 #መምህርግርማ #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
kesis Hailemelekot Girma
Region: ET
Tuesday 31 March 2026 12:53:49 GMT
Music
Download
Comments
️aman aman :
ከረፈደ ነቅቸ ሳያቸው ያረጁ ሲመስለኝ እሳሳለሁ 🥺🥰
2026-03-31 19:10:58
105
hanna :
በረከታችሁ ይድረሰን🙏 በ ንሰሐ ከ ዉስጥ እንድንለወጥ ያገዙን አባት🙏 እግዚአብሔር በሄዱበት ሁሉ ይጠብቋት
2026-03-31 19:16:18
54
yenewub :
☺️☺️☺️አባቴ የት ናቸው በ ማርያም ንገሩ ኝ 😌?
2026-04-01 03:35:38
17
አባ ሕርያቆስ :
የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅልን አበዊነ
2026-04-01 11:41:55
35
Geni :
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት
2026-04-01 08:09:21
12
እሌኒ የማርያም ልጅ :
የተባረከ ቤተሰብ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 12:58:07
8
ማርታ በድሩ ⛪⛪⛪ :
እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርግልን
2026-04-01 12:40:44
5
Faith💫 :
እድሜ እና ጤና ይስጥልን …🥰🥰
2026-03-31 17:25:44
18
ሮዚ የሩፋኤል ልጅ :
አባዬ እንደርሶ ያለ የወገኑ ስቃይ ግድ የሚለው አባት አያስስጣን 🥰🥰
2026-03-31 20:41:00
6
Abel Tadsse ድሬ 19🙏 :
ማናቸው
2026-04-02 18:52:25
1
.💲 :
የኔ ባለመጎሱ አባት ❤
2026-03-31 13:21:07
26
abiresh :
metadel new
2026-04-01 09:05:48
5
BABA :
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ
2026-04-01 09:42:33
6
Global :
እንዲያለ አባት እግዚአብሔር ያብዛልን
2026-04-01 06:14:00
7
mulugeta biyazen :
እድሜናጤና ለክቡር እባቴና ለወድሜ ጌታየይሥጥልኝ የኛአቂወች ክበሩልኝ
2026-04-01 08:43:18
5
የኖህ ልዩ መርከብ :
የኔ አባት
2026-03-31 16:42:46
6
ገብርኤል ወዳጀ ነው :
መምህሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠዎት🥰
2026-04-01 18:37:52
5
ፍቅር ይልቃል :
አባታች በረከቶት ይድረስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-01 08:21:17
5
ልድያ ሊዲያ :
የእኔ አባት ሳያረጁብን እንዲሁ እድሜ እየተጨመረላቸው በኖሩልን🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ይጠብቅዎ
2026-04-01 02:42:48
10
Eyob :
እድሜ እና ጠና ይስጥልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-12 00:48:06
1
Lem :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜💜💜abbatachiin🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 16:11:51
1
adu :
Long live 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 07:52:31
1
Amen eyor abera :
የኔ እንቁዎች
2026-04-01 06:40:31
2
Marta Solomon :
የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-31 20:20:54
2
fikru :
በረከታቹ ትደርብኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-01 03:49:49
2
To see more videos from user @kesishailemelekot21, please go to the Tikwm
homepage.