@melegnaa: ልዩ የፆም ሽሮ 👉 @Melegna መለኛ የቀይ ምስር ሾርባ ምስር ወጥ ለሰለቻችሁ ተከታታዮቻችን ያዘጋጀነው የምግብ አይነት ሲሆን፤ ለሰሞነኛው ጉንፋንእናብርድ እንደሚሆናችሁ ተስፋ እናደርጋለን፡፡ ለማዘጋጀት ቀላል እና የተጠቀምናችሁ የግብዓት አይነቶች በቀላሉ የሚገኙ ስለሆኑ ምግቡን ከኢኮኖሚ አንፃር እና ለማዘጋጀት ቀላል ያደርገዋል ፡፡ ይህን ሾርባ ከተለያዩ የፆም እና የፍስግ ምግቦች ጋር ከፈለጋችሁ እንደ ማዳረሻ አድርጋችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ፡፡ በተጠበሰ ዳቦ ፣ በተጠበሰ ድንች እና በድርቆሽ አብራችሁ ማቅረብ ትችላላችሁ ፡፡ ባቀረብንላችሁ የአበሳሰል መመሪያ መሰረት ካዘጋጃችሁት ቆንጆ ጠዓምን ታገኛላችሁ ፡፡ #foryou
Melegna መለኛ
Region: ET
Thursday 02 April 2026 08:40:24 GMT
Music
Download
Comments
tsedu :
እኔ በቃኝ
2026-04-02 15:46:51
43
tizita፲፮፳፩ :
አቦ ምን ልበልህ እመብርሐን የልብህን ትሙላልህ እጅህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 10:41:07
12
GENI🌺 :
የማዳም ሾርባ🥰 በዘይት የተጠበሰ ስላይስ ብጨምርበት ደሞ👌
2026-04-13 16:25:16
2
Mulu Shekta :
ዋው እጅህ ይባረክ🥰🥰🥰
2026-04-02 11:36:29
2
Chichi Wambua :
Please list down the ingredients 🙏🏿
2026-04-16 14:51:56
0
Hayte alhene :
Swdhe
2026-04-02 08:52:48
1
Ayuti@D :
ተባረክ🥰🥰🥰
2026-06-23 08:18:14
1
melkam alem :
ያምራል 🙏
2026-04-03 10:16:21
2
betisha :
2026-04-02 08:47:49
1
astu :
አመሠግናለሁ ማወቅ እፈልግ ነበር ተባረክ
2026-05-25 15:12:51
0
ጥቁር ፈረንጅ :
የማይሆን comment ጽፌ የreplay ሰለባ ልሁን?
2026-04-06 13:47:44
12
tade Health ..... :
ውድ መለኛ ምስር ከሌለን በሽሮ ቢሆንስ ?
2026-04-02 17:56:17
1
fruit_nat🧠💰 :
የአኩሪ አተር ወተት አንተ ባሳየከኝ መንገንድ አዘጋጅቼ ተጠቅሜው በጣም ነው የወደድኩት Thanku🥰
2026-04-06 09:38:22
2
Makiya bint kasim :
ሱዳኔዋ መዳሜ ሁሌ የምሰራው ሲጥም
2026-04-02 12:50:42
3
tsedi :
kkkk yemedam Hades🥰🥰🥰
2026-04-02 11:02:22
1
Netsanet Melkamu :
enem bekang
2026-04-03 20:30:13
0
Menawit💕💕 :
ባይፈጭስ ??
2026-05-25 18:29:27
0
waan ofii :
🥰
2026-04-05 18:31:19
1
Taysi :
🥰🥰
2026-04-04 09:43:34
1
mulugojjamemuye :
🙏🙏🙏
2026-04-04 07:23:44
1
tigist :
🥰🥰🥰
2026-04-03 14:16:13
1
Fatih abdulahi :
💯💯💯
2026-04-03 11:20:19
1
Jerry Ye Yohanis :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 08:45:40
1
melat :
🥰🥰🥰🙏🙏
2026-04-02 15:52:48
1
Amerti ❤️ :
🥰🥰🥰🥰
2026-04-02 09:58:28
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.