@melegnaa: የፆም ወተት ዛሬ የማሳያችሁ የፆም ወተት ከአኩሪ አተር የሚዘጋጅ ወተት ነው፡፡ ወተቱን ከፈለጋችሁ ብቻውን ካልሆነ የተለያዩ ትኩስ እና ቀዝቃዛ መጠጦችን ስታዘጋጁ መጠቀም ትችላላችሁ ፡፡ በተጨማሪ የተለያዩ ጣፋጮችን እና የፆም ኬኮችን ለማዘጋጀት ጥሩ የሚባል አማራጭ ነው ፡፡ ወተቱን አንዴ አዘጋጅታችሁት ከ3-5 ቀን ማቀዝቀዣ ቤትውስጥ በተገቢው መንገድ ባማስቀመጥ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ የፆም ማኪያቶ ከሚሰራባቸው ወተቶችም መካከል አንዱ ይህ ነው ፡፡ ይህን ወተትም በመጠቀም የተለያዩ እንደ ማዮኔዝ ያሉ የማባያ ስልሶችን ማዘጋጀት ያስችላል፡፡ወተቱን ብቻውን የምጠጡት ከሆነ ስኳር ፣ ቴምር፣ ቫኔላ እና የተለያዩ ጣፋጮችን ጨምሮ በማማሰል መጠጣት ትችላላችሁ ፡፡ የላም ወይም የእንስሳት ወተት እና የወተት ተዋፅሆ ለማይስማማችሁ ከሆን ይህ የወተት አይነት አንድ አማራጭ እሆናችሁኃል ፡ ፡ #creatorsearchinsights
Melegna መለኛ
Region: ET
Friday 03 April 2026 08:24:37 GMT
Music
Download
Comments
koki :
ትለያለክ ምለዉ በምክንያት ነዉ👌👌👌
2026-06-04 16:06:03
7
ሸገር :
ጭራሽ ስልባቦትም አለው
2026-06-08 07:24:09
4
kale20 :
thanks
2026-04-05 13:17:04
1
usernametg12341234567 :
🥰🥰🥰🥰 Hulem new Yemamesegnh Wendme Astemarken .
2026-04-03 11:07:52
7
Romi Sopping :
አመሰግናለሁ
2026-04-05 20:40:15
1
abebe :
thank you bro
2026-04-03 08:45:30
7
Roza :
amsgnlwee 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-03 10:31:30
4
Firo Alex :
thank
2026-04-22 10:19:40
0
Queen👑🌺 :
wow 🥰🥰🥰
2026-04-03 14:59:34
1
merkagni :
አመሰግናለሁ 🙏
2026-04-03 16:58:34
1
Fasika A 🍋🍋🍋 :
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-03 08:46:46
2
tizita፲፮፳፩ :
ፖ 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-03 10:57:44
1
jerryztsige :
ከወተቱ ይልቅ እቃዎቹ🥰🥰🥰
2026-04-03 13:18:19
21
Sam :
But it doesn't taste good ....if you have any other options please
2026-04-03 14:16:11
5
Cassiopeia :
aytaftm gn
2026-04-04 08:04:52
2
ከም ፍቃድካ ይኩን ኣምላከይ :
aytefatmmmmmm
2026-04-03 14:11:16
1
Mare የህጻናት ስነምግብ :
ye oats wetet endet yeseral?
2026-04-04 07:18:02
1
melkam alem :
በጣም ቆንጆ ነው
2026-04-03 10:19:18
1
×͜× ዘኪ :
አይረጋም?
2026-04-07 10:02:24
0
Gech :
ይለያል ግን የፆም ነው 😏
2026-06-11 23:13:30
0
𝑛𝑒𝑗𝑢🦋🦋 :
🙏🙏🙏
2026-04-11 09:39:11
1
Hanos@GOD :
😍
2026-04-04 15:35:58
1
Taysi :
🥰🥰
2026-04-04 05:36:59
1
Mechagena Addis 12 :
🥰🥰🥰
2026-04-03 23:36:29
1
Hanos@GOD :
❤️
2026-04-03 18:26:51
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm
homepage.