@malikaboss10: ብዙ አሰልጣኞች ሳያውቁ የሚሰሩት ትልቅ ስህተት :- 👉 በደንብ ለያይተው መረዳት ያልቻሉት ቤንች ወንበር ላይ የሚቀመጡ ተጨዋቾች 3 አይነት ባህሪያት። ✅ ትንሽ ረዘም ይላል ሙሉ አንብቡት በጣም ጠቃሚ ነጥቦች ናቸው። እነሱም ምን ምን አይነት ናቸው መሰላቹ:- 1ኛ ➡️ ቤንች ቦታ ላይ ሲቀመጥ የሚናደድ :- ይሄ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም አንድ ተጨዋች ቤንች ቦታ ስታስቀምጠው በራሱ መናደድ እልህ ውስጥ መቆጨት እንዴት ተበልጬ ቁጭ አልኩኝ ብሎ በቤንችነቱ ማንንም ምክንያት ሳያደርግ በራሱ ላይ ተናዶ እራሱን ለማሻሻል ቤንች ካደረገው ልጅ ለመብለጥ በርትቶ ይሰራል የቡድኑን መንፈስም አይረብሽም ይሄ በጣም ጥሩ ነው። 2ኛ ➡️ ቤንች ላይ በመቀመጡ ብቻ ደስተኛ የሆነ ተጨዋች :- እንደዚህ አይነት ተጨዋቾች ለቡድኑ ምንም አይጠቅሙም እራሳቸውን ግን በደንብ ይጠቅማሉ እንዴት ካላቹ አንድ ተጨዋች ቤንች ላይ ስታስቀምጠው ከተመቸው እየሳቀ እየቀለደ የሚቀመጥ ከሆነ እንዴት እራሱን ሊያሻሽል ይችላል ካንተ እንትና ይሻላል ብለህ አስቀምጠኸው ተበልጠሀል እያልከው ከተመቸው ምን ይጠቅማል ለቡድኑ ቡድኑ የሚጠቀመው እኮ ቤንች የሆነው ልጅ እራሱን በደንብ አሻሽሎ ቁጭት ይዞት ሜዳ በገባ ሰዓት ለቡድኑ ጥሩ ግልጋሎት ሲሰጥ ነው እንጂ አመቱን ሙሉ ቤንች ላይ ቁጭ ብሎ ተመችቶል ደሞዙን እየበላ ተደላድሎ ቁጭ ብሎ ክለቡን ሳይሆን እራሱን እየጠቀመ ነው ቢያንስ ተበልጠሀል ተብሎ ሲቀመጥ ትይሽ ሊሰማው ይገባል። ነገር ግን ይሄ ተጨዋች የቡድኑን መንፈስም አይረብሽም። 3ተኛ ➡️ ቤንች ወንበር ላይ ስታደርገው የሚያኮርፍ :- ይሄ በጣም ከባድ እና ቡድን አፍራሽ የሆነ መርዝ ተጨዋች ነው። ምክንያቱም ይሄን ተጨዋች ቤንች ስታደርገው እራሱን በጣም እንደ ሀይለኛ ያይ እና ሰነፍ ስለሆነ ለመቀመጡ የምክንያት መሀት ይደረድራል - ቤንች የሆንኩት አሰልጣኙ ስለማይወደኝ ነው ይላል ፣ ሀይማኖቴ እንዲ ስለሆነ ነው ይላል ፣ ዘሬ ብሔሬ እንዲ ስላልሆነ ነው ይላል፣ ብር ስላልሰጠው ነው ይላል ፣ አሰልጣኙ ስለማይችል ነው ይላል ፤ ቤስት ሆነው የሚጫወቱትን ተጨዋቾች ይንቃል ያንቋሽሻል ፤ ብቻ የመሳሰሉ ብዙ የሰነፍ ምክንያቶችን ይደረድራል ቤንች ላይ በጣም የሚያስጠላ ፊት ያሳያል ቡድኑ እንዲሸነፍ ይፈልጋል ቤንች ላይ ሌሎች ጨዋቾችን ይሳደባል ካልተጣላው ይላል ብቻ ምን አለፋቹ ቡድኑን ብጥብጥ ያደርጋል ይሄ ሁሉ የሚያደርገው አኩራፊ ተጨዋች ነው ሰው ደግሞ የሚያኮርፈው በራሱ ሳይሆን በሰዎች ነው ስለዚህ እንደዚህ አይነት ተጨዋቾች የቡድኑን መንፈስ ይረብሻሉ በተንኮል ሌሎች ተጨዋቾችን ለመጥፎ ነገር ያነሳሳሉ ያሳድማሉ ቡድኑን እንዳልነበረ ያደርጉታል እንደዚህ አይነቶቹ ለራሳቸውም አይጠቅሙም ለቡድኑም አይጠቅሙም። ✍️ እና ከላይ እንዳልኳቹ ብዙ አሰልጣኞች መለያየት የከበዳቸው ምኑ መሰላቹ የሚያኮርፍነው እና የተናደደውን ተጨዋች መለየት ከብዷቸው አንድ ላይ ይፈርጀለዋቸዋል አንድ ላይ ይቀጧቸዋል አንድ ላይ የቡድኑ ጠላይ የቡድኑ በጥባጭ አድርገው ያዮሀቸዋል ከዛም አልፎ ጭራሽ ቤንሽ ላይ የሚስቁትን በቤንችነታቸው ደስተኛ የሆኑትን ሲያበረታቱ በነሱ ሲደሰቱ ጭራሽ እነሱን እንደምሳሌ ሲያነሱ ይታያል ይሄ በጣም ትልቅ ስህተት ነው። 👉 ሶስቱም መጀመሪያ ለያዮ ቤንች በመሆኑ በራሱ ላይ የሚናደድን ተጨዋች ሞራል ስጡ ለምን ቤንች እንደሆነ በግልፅ ንገረው በዚህ በዚህ ነገር ላይ ወጥረህ ስራ በለው ይሄ ነገር ይጎልሀል አሻሽል በለው ከዛ ለውጡን በቅርቡ ያሳይሀል። 👉 በቤንችነቱ ተደላድሎ ተመችቶት የተቀመጠውን ደግሞ በደንብ ንገረው ቢያንስ ቁጭት ይኑርብህ እንጂ ትንሽ እራስህንም ለማሻሻል ሞክር እንዴት ካንተ እንትና ይበልጣል ብዬ አስቀምጬህ ምንም አይሰማህም ብለህ አነሳሳው። 👉 አኩራፊውን ደግሞ በደንብ ንገረው ምክንያት መደርደርሩን ትተህ ለምን ቤንች ሆንኩ ብለህ በራስህ ተናደድ ሰነፍ አትሁን ወጥረህ ስራ ተንኮን የትም እንደማያዛልቀው ወጥሮ ከሰራ እና እራሱን ካሻሻለ እንደምታጫውተው በደንብ ንገረው። ✍️ @ማሊካ ቦስ
MALIKA BOSS
Region: ET
Friday 03 April 2026 12:56:36 GMT
Music
Download
Comments
@kufa2 :
እኔ ደሞ አልናደድም ደግሞ እኔ best ነኝ ነገር ግን ጓደኞቼ bench ሲሆኑ ደሰ አይለኝ ገና ጓደኛዬ ሁሌ bench የምሆንበት ሰአት አለ እኔ ደግሞ አንዳንደ እያወኩ game የምቀርበት ሰአት አለ አንድ ሀሳብ አለኝ በዝህ አጋጣም coach አንዳንድ game ላይ እድል እንድትሰጧቸው እላለው አመሰግናለሁ !best coach/man of the match coach🙏🙏@💪💪
2026-04-04 15:58:05
15
ousman fkr29 :
respect coach🙏🙏🙏
2026-04-03 18:19:53
21
ãbudi.🔰 :
coach በጣም ጎበዝ thank you✅✅✅
2026-05-28 17:44:49
4
user4877384629010 valca 8 :
me
2026-06-13 05:50:29
0
Haysaem taha. ዋናው ፍቅር. ነው!! :
Best coach 💪
2026-04-04 04:35:37
19
coach wed mha ⚽⚽⚽ 15🙏 :
tkklll✌
2026-04-04 05:08:54
2
campus 📖 :
እኔ የመጀመሪያው ነኝ
2026-04-04 17:21:06
2
AREGU BOGALE :
አዋቂው♥️👌
2026-04-04 05:05:10
2
gelan@ :
አመሰግናለው
2026-04-05 14:05:00
1
ከሌለህ የለህም :
እሺ እኔ እድሌን አስሞክረኝ
2026-04-21 11:54:22
2
jr✨️🎩 :
እባክህ እድል ስጠኝና ላኩራክ🙏
2026-04-27 10:11:48
1
ONE LOVE :
eiwenet bro
2026-04-05 19:56:15
1
Abi :
Tekekelegna melketa
2026-04-04 06:02:27
3
Ab Yildiz💫 :
ውይ አላቀውም
2026-04-05 08:20:24
1
🅰🅽🆄 7 :
betkkl coach 👌
2026-04-05 04:49:57
1
ase ye mam bicha :
akuraf negn aliwodim🥰🥰🥰🥰🥰alemecawot gin yasamimal
2026-04-04 20:56:00
1
Dawit (70) :
ewnet nw eyetak
2026-04-04 09:59:19
1
mahderey👸🙇 :
me. 1ደኛ ነው
2026-05-09 22:05:11
0
{☆} Å❤️🩹Ĥ 💸{°~°}🌬Ā❄️{☆}Ĥ❄️ :
unatik naw bro
2026-06-09 19:23:44
1
☆Řīƴê⁵★Mƴ ĹÎFÊ>⚽️🥅🔥🔥⚽️ :
@𝕞𝕦𝕓𝕒 5🎧🎤🎵🎼🎼🎶⚽ my best coach
2026-04-29 09:31:15
1
DIE ነኝ ARSEWU :
😁😁😁
2026-05-08 19:43:31
1
Eze :
🥰🥰🥰
2026-05-11 18:34:52
1
𝓶...𝓶𝓮𝓷𝓭𝓮𝓼 :
🥰🥰🥰
2026-04-10 14:55:31
1
mulualem top 6 :
🥰🥰🥰
2026-04-08 13:47:29
1
VIRIGIL VANDIJK :
🥰🥰🥰
2026-04-11 12:48:19
1
To see more videos from user @malikaboss10, please go to the Tikwm
homepage.