@spotify478954664747477:

Spotify
Spotify
Open In TikTok:
Region: UA
Saturday 04 April 2026 08:56:19 GMT
104631
2569
89
530

Music

Download

Comments

user006623690
... :
2026-06-13 20:29:56
4
weow677
weow 💕 :
Можно название?
2026-04-25 11:20:11
21
hleb4109
хлеб из жалости :
2026-05-01 11:51:16
34
vik.ggs21
Сикссэйвона⚔️ :
2026-05-03 12:32:17
9
king.beasts0
King beasts :
2026-06-10 10:24:28
2
user471217863
Зеля потужнолiт :
2026-05-17 13:05:24
7
sofia399338
сонечка🫪 :
т
2026-04-28 17:56:02
5
chris0310970556
HÄCHÌ :
да
2026-05-02 21:42:09
7
sans_148816
Реза :
2026-06-02 13:12:01
1
frenk7808
Fre~nk$ :
2026-05-06 13:01:36
4
lerhik08
Кушать киви🥝😈 :
2026-05-01 18:32:33
3
To see more videos from user @spotify478954664747477, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ፅጌሬዳ አልበም 🌹 ✍️የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ከአንድ ዕድሜን በወጉ ከታደለ አዛውንት የዘለለ የዘመን ታሪክ አይኑረው እንጂ ባለፈው 60 እና 70 አመታት ውስጥ በሀገሪቱ የዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አንቱ የሚያስብል ጉልህ አሻራቸውን አሳርፈው ተተኪዎችን እያፈሩና ሙያቸውን በወጉ እያወረሱ ቅብብሎሹ ሳይቋረጥ ሙያው አሁን ካለበት ዘመን እና ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደረጉ ግን ጥቂት የሙያው አባቶች አሉት፡፡ በዚህ የዘመናዊ ሙዚቃ ቅብብሎሽ ውስጥ ገና ከለጋነት እድሜው (11) ዓመት ጀምሮ ላለፉት ሃምሳ በላይ ለሆኑ ዓመታት እራሱንና ዘመኑን በሙዚቃው ዓለም ጥልቅ ባህር ውስጥ የዘፈቀ በቀድሞው የቀ.ኃ.ሥ ቲአትር በአሁኑ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲአትር ውስጥ ተፈጠረ፡፡ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል እሱ እና አምስት ጓደኞቹ /የሙዚቃ ባለሙያዎች/ በተጨማሪም የባንዱ ባለቤቶች በመሆን የመጀመሪያውን “ኤኩኤተርስ” የተሰኘ ባንድ አቋቋሙ ....በኋላም ዳህላክና አይቤክስ ባንድን ያጣመረ ሮሃ ባንድ ተፈጠረ፡፡ ታዲያ በጊዜ ብዛት የማይደበዝዙ ዛሬ ወደ እናንተ ይዤው እንደመጣሁት የቴዲ ታደሰ እጅግ ተወዳጅ አልበም 'ፅጌሬዳ' አይነት የሚጣል ዘፈን የሌላቸው እልፍ አልበሞችን ያበረክቱልን ጀመሩ ሮሃ ባንድ እና የዛሬው ተመስጋኝ ባለታሪካችን የታላቁ ሮሃ ባንድ መስራችና ባለውለታ‼. ክቡር ዶክተር ዳዊት ይፍሩ🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የሮሀ ባንድ መሥራች አባላት ከአይቤክስ ባንድ ውስጥ የነበሩት ጆቫኒ ሪኮ ቤዝ ጊታር፣ ሰላም ስዩም ሊድ ጊታር፣ ፍቃደ አምደመስቀል ቴነር ሳክስ ሲሆኑ፣ ዳዊት ይፍሩ ኦርጋንና አቀነባባሪ ከዳህላክ ባንድ፣ ሌቮን ፎንዳቺ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ ድምጻዊ እንዲሁም ተክሌ ተስፋዝጊ ድራምና ድምጻዊ፣ እንዲሁም ኩኩ ሰብስቤ ከግል ባንድ ነበሩ፡፡ ታዲያ ባንዱ ተመስርቶ ጥቂት እንደሰራ በአባላት መካከል የነበረውን ድክመት ለማሻሻልና ለማጠናከር ተጨማሪ ሞያተኞችን ማካተት በማስፈለጉ ሁለተኛ ሳክስፎን ተጫዋች ዮናስ ደገፌ (ስምኦን ሊባኖስ)፣ ኤልያስ በቀለ፣ ብርሀኑ ዮሴፍና አሸናፊ አወል በድራመርነት፣ ያሬድ ተፈራን በሳክስፎን ተጨዋችነት ለመጨመርና ለመቀየር ተችሏል፡፡ ባንዱ ሲመሰረት መነሻ የነበረው የሙዚቃ መሳሪያ አይቤክስ ሲፈርስ የነበረው የአባላት ድርሻ ሲሆን ለተጨማሪ የሙዚቃ መሳሪያ መግዣ አቶ አቤሰሎም ይህደጎ በብድር የሰጡት 40 ሺህ እስከ አሁን ከአባላት ህሊና የማይጠፋ በጎ ስራ መሆኑን ያስታውሳሉ፡፡ እኚህ ባለሀብት ለሙዚቃና ስፖርት ያለቸው በጎ አመለካከት ለጥበቡ ማደግ አጋር መሆናቸውን ይመሰክራል፡፡ የባንዱ አመሰራረት ምንም እንኳን በሆቴል ውስጥ ተቀጥሮ የዳንስና ለስላሳ ሙዚቃ ማቅረብ ቢሆንም በተጨማሪ የአንጋፋና ወጣት ድምጻዊያንን አዳዲስ ስራዎችን በማጀብና በማቀነባበር በካሴት ለማሳተም እንዲሁም የተለያዩ መድረክ ዝግጅቶች ላይ አጅቦ ለማቅረብ በመታደሉ ዝናና እውቅናን አትርፏል፡፡ ሮሀ ባንድ ለካሴት ስራ ካጀባቸው ድምጻዊያን መካከል የመጀመሪያዎቹ ተሾመ ወልዴ፣ ሙሉቀን መለሰ፣ ማህሙድ አህመድ አለማየሁ እሸቴ፣ መልካሙ ተበጀ፣ ኩኩ ሰብስቤ፣ ሀመልማል አባተ፣ ንዋይ ደበበ፣ ወዘተ ሲሆኑ የነዚህ ድምጻዊያን ስራ በሕዝብ ዘንድ መታወቅና መወደድን አፍርተውለታል፡፡ ሮሀ ባንድ በመደበኛነት በሂልተንና ግዮን ሆቴሎች በመዘዋወር የሙዚቃ ስራዎችን ሲያቀርቡ ከመቆየቱ ባሻገር በኢትዮጵያ ዋና ከተሞች (አስመራ፣ አሰብ፣ ምጽዋ፣ መቀሌ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ሀዋሳ፣ ናዝሬትና ሌሎችም) ስራዎቹን በመድረክና ካሴት ስራ ካጀባቸው ድምጻዊያን ጋር አቅርቧል፡፡ ሮሀ ባንድ ከነበረው የአባላት የሙዚቃ ሞያ ባሻገር በግል የተለያዩ ሞያዎች ባለቤት በመሆናቸው የባንዱን የአስተዳደርና የፋይናንስ አያያዝ በተሻለና ዘመናዊ አሰራር በመከተልና ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያዎችን በመጠቀም ግንባር ቀደም ከመሆን ባሻገር በጎረቤት ሀገራት አፍሪካ፣ መካከለኛው ምስራቅ፣ አውሮፓና አሜሪካ በመዟዟር ያቀረበው ዝግጅት ከፍተኛ እውቅናና ተወዳጅነትን እንዲያፈራ ረድቶታል፡፡ ሮሀ ባንድ ለ13 ዓመታት በጋራ ለመስራት የታደለ ባንድ ቢሆንም አባላት እራሳቸውን ለማሻሻል በተለያዩ ንግድና መሰል ስራዎች ላይ በመሰማራታቸው ለሙዚቃው ስራ የነበረው ትኩረት በመቀነሱ፣ በሆቴሎች የነበረው የመዝናኛ ስራ መቀዛቀዝ፣ የሙዚቃ ስራ በውድድር (በችሎታ) ሳይሆን በሙዚቃ መሳሪያ አቅርቦትና ዋጋ በመስበር ብቻ በመሆኑ ባንዱ ሊመናመንና በመጨረሻም በ1986 ዓ.ም. ሊፈርስ ችሏል፡፡ ሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት አግኝቷል፡፡ የስመ ጥሩ ሮሃ ባንድ መሥራቾች አንዱ የሆነው ዳዊት፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልህ ስፍራ ከሚሰጣቸው ሙዚቀኞች ውስጥ በከፍታ ይጠቀሳል👌 የኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማኅበርን በፕሬዚዳንትነት የሚመራው ሙዚቀኛው፣ በተለይ ሮሃ ባንድ ውስጥ ሙዚቃ አቀናባሪ በነበረበት ወቅት ከ200 በላይ አልበሞች ላይ አሻራውን አሳርፏል፡፡ ዳዊት ሙዚቃ ከመጫወት፣ ከማቀናበር አልፎ ለብዙዎች የዚህ ሙያ አካል ለሆኑ ሙያተኞች ጊዜውን፣ እውቀቱን፣ ገንዘቡንና አብዛኛውን የቤተሰቡን ሰዓት በመሻማት የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የሙዚቀኞች ማህበር በማቋቋም ሂደት ውስጥ እና ማህበሩን እንደገና አደራጅቶ በመምራት ለብዙዎች ሙያተኞች መብት፣ ለወጣት ሙያተኞች ደግሞ የስልጠና እና የትምህርት እድል በመፍጠር.. እጅግ ፈታኝ በሆኑ ሁኔታዎች ሁሉ ለሙዚቃ እና ለሙዚቀኞች አንደበት በመሆን… ትዕግስተኛው፣ ቁምነገረኛው፣ ሁሌም ለሰዎች ቀናን የሚያስበው ሙዚቀኛ እና የሙዚቃ አቀናባሪ፣ የኢ/ሙ/ማ ፕሬዝዳንት ዳዊት ይፍሩ ዛሬም በዚያው ትዕግስቱ እና የስነሥርዓት ተገዢነቱ እንደቀጠለ አለ፡፡ ……..ዳዊት ይፍሩ ….. ዕድሜ ይስጥህ!🙏 ዛሬ ላይ ቁመን የምንመሰጥባቸውን ዘመን አይሽሬ ምርጥ ስራዎችን ላበረከቱልን ሮሀ ባንድ ታላቅ አክብሮት እናሳይ 📌የሮሃ ባንድ አባላት  ጆቫኒ ሪኮ - ቤዝ ጊታር   ሠላም ስዩም ሊድ ጊታር   ፈቃደ ማዕደ መስቀል - ቴይኖር ሳክስፎን   ዳዊት ይፍሩ - ኪይ ቦርድ ተጫዋችና ሙዚቃ አቀናባሪ  ተክሌ ተስፋዝጊ - ድራመርና ድምፃዊ   ያሬድ ተፈራ - ሳክስፎኒስት   ዮናስ  ድጋፌ - ሳክስፎኒስት  ብርሀኑ ዮሴፍና አሸናፊ አወል - ድራመር 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ቴዲታደሰ #ፅጌሬዳአልበም #musictube369 #ethiopianmusic

About