@smarttutorzone: ልጅዎ መጽሐፍ እንዲወድና ጎበዝ አንባቢ እንዲሆን ይፈልጋሉ? 🤔 ብዙ ወላጆች ልጆቻቸው ከስልክ ይልቅ መጽሐፍን እንዲመርጡ ይፈልጋሉ፣ ግን እንዴት? ​በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ልጅዎ ንባብን እንዲያፈቅር የሚረዱ 5 ቀላልና ውጤታማ ምስጢሮችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። እነዚህን ነጥቦች በመተግበር የልጅዎን የወደፊት የትምህርት ህይወት ዛሬ ያቃኑ! ✨ ​በተጨማሪም ለልጆች ንባብ ተብሎ የተዘጋጀውን "ስማርት ሪደር" (ብልሁ አንባቢ) መጽሐፋችንን በማዘዝ የልጅዎን ጉዞ ያግዙ። 📚📖 ​ Do you want your child to love reading? 📚 Here are 5 simple secrets to turn reading time into the best part of their day! From choosing the right books to making it fun, we've got you covered. Watch until the end for a special tip! ✨#SmartTutorZone #SmartReader #ብልሁአንባቢ #ንባብ #ትምህርት

Smart Tutor Zone🇪🇹
Smart Tutor Zone🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 April 2026 15:52:29 GMT
2005
32
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @smarttutorzone, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About