@ahmish383: ሰበር ዜና‼️ ኢራን በዛሬው ዕለት 23 ባሊስቲክ ሚሳኤሎችን እና 56 ድሮኖችን ወደ ተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች (UAE) ተኩሳለች። የኤሚሬቶች መከላከያ ሚኒስቴር እንደገለጸው የአየር መከላከያ ሥርዓቱ አብዛኛዎቹን ሚሳኤሎች እና ድሮኖች አክሽፈናል ያለ ሲሆን ከከሸፉት ሚሳኤሎች የተረፈ ፍርስራሽ ግን በተለያዩ አካባቢዎች ላይ ጉዳት አድርሷል ብሏል። ይህ እርምጃ የመካከለኛው ምስራቅን ጦርነት ወደ ሌላ ምዕራፍ እንዳያሸጋግረው ተሰግቷል።

Ahmed daily🔵
Ahmed daily🔵
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 04 April 2026 17:51:38 GMT
9440
215
4
9

Music

Download

Comments

user18168140073658
ሀድራመለስ :
🥰
2026-06-04 20:35:42
0
mohamed..alii2mm
mohamed. alii :
🥰🥰🥰
2026-05-19 04:58:41
0
user7915984110240
አሊሙሄ :
💚
2026-05-06 19:19:21
0
user1110499561335
user1110499561335 :
❤️❤️❤️
2026-06-09 22:12:04
0
To see more videos from user @ahmish383, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About