@minyamerpsir: ኮይሻ- በኢትዮጵያ ሁለተኛው ግዙፍ የኃይል ማመንጫ ግድብ !🇪🇹 በኢትዮጵያ ከታላቁ የህዳሴ ግድብ በመቀጠል ግንባታው በመፋጠን ላይ የሚገኘዉ ሁለተኛው ግዙፍ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ኮይሻ ነዉ። ከ 2.7 ቢሊዮን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የጊቤ IV (ኮይሻ) ግድብ፣ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንታ ዞን ኮይሻ ወረዳ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳዎች መካከል ያረፈ ነው። በተንጣለለው በረሃ የሚፈሰውን የኦሞ ወንዝ ተንተርሶ እየተገነባ የሚገኘው ይህ ግድብ፣ ሲጠናቀቅ ግልገል ጊቤ ሶስትን በመቅደም በኢትዮጵያ ሁለተኛው ትልቁ የኃይል ማመንጫ ግድብ ይሆናል። #Ethiopia #KoyshaDam #tiktokviral #CleanEnergy #OmoRiver

Minyamer Gindola
Minyamer Gindola
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 05 April 2026 04:46:25 GMT
2386
88
1
16

Music

Download

Comments

agustinsorsatanto
Engineer Agustin :
🥰🥰🥰
2026-04-05 10:03:47
0
To see more videos from user @minyamerpsir, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About