@charlesbellini: Old money fashion style combines from a pair of trousers and on top of the multi-layer creates warmth and elegance.. #oldmoney #oldmoneyaesthetic #menfashion #fyp #winter

CHARLES BELLINI
CHARLES BELLINI
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 05 April 2026 08:20:12 GMT
1850
34
2
3

Music

Download

Comments

chucpham301
gia khoa :
2026-04-05 09:37:03
1
ongchuthanhthoi
Lang Thang Hà Nội 🐍 :
🥰🥰🥰
2026-04-05 14:46:17
1
To see more videos from user @charlesbellini, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አሳዛኝ ክስተት እና አስቸኳይ ጥሪ! ​በትናንትናው ዕለት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ ክልባቲ ራሱ (ዞን 2) ርዕሰ መዲና በሆነችው አብዓላ ከተማና አካባቢዋ ከፍተኛ የጦርነት ግጭት መቀስቀሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ​በዚህ ግጭት ሳቢያ የሚከተሉት ወረዳዎች ከፍተኛ የደኅንነት እና የሰብአዊ ቀውስ ስጋት ውስጥ ወድቀዋል፦ ​አብዓላ ወረዳ (የግጭቱ ማዕከል) • ​ኮናባ ወረዳ • በረሕሌ ወረዳ  • ​ወሰማ ወረዳ • ​ዳሎል ወረዳ • ​መጋሌ ወረዳ ​ 🚨 የተፈጠረው ከባድ ችግር፡ ​የአፋር ክልል ዋና ከተማ ሰመራ እንዲሁም ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባው ዋናው የንግድ እና የትራፊክ መስመር በአብዓላ በኩል የሚያልፍ ነበር። አሁን ባለው ከባድ ጦርነት ምክንያት መንገዱ ሙሉ በሙሉ ተዘግቷል። ​የምግብ እና የሕክምና አቅርቦት ተቋርጧል፡ ሕዝቡ ከዚህ ቀደም የሚያገኘው መሠረታዊ ዕቃዎችና የሕክምና አገልግሎቶች ከጥቅም ውጭ በመሆን ላይ ናቸው። ​የተፈናቃዮች ስጋት፡ ሁኔታው በዚህ ከቀጠለ፣ በመንገድ መዘጋት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው የሚፈናቀሉ እና በረሃብ አደጋ ውስጥ የሚወድቁ ዜጎች ቁጥር ከፍ ያለ ይሆናል። Afar History ✍️

About