@tiji740:

Tiji
Tiji
Open In TikTok:
Region: LB
Sunday 05 April 2026 14:26:57 GMT
186769
12259
740
381

Music

Download

Comments

ganefea
hiwoti💙G :
2026-04-10 14:04:38
14
werke7045
werke :
alebabisishen asitekakel
2026-06-11 13:38:47
1
sada2410
Sነኝ ወለየዋ የረሱል ወዳጂ :
አልሃምዱሊላህ እኔሙስሉምነኝ
2026-05-13 09:35:18
0
mostamazing4
voluntary Gospel ministry :
ቦሪቂ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
2026-04-05 16:24:45
6
takiabrhamu
TAKI ABRHAM :
litzamir woy litzafn ite libsi astakakiy
2026-06-15 17:22:25
1
adane.kebede8
@ADANE@KEBEDE@DULA@@@@@@@ :
woyeeeee fikreeeee
2026-06-07 20:19:32
0
b24b763
Tade.asfa :
በየሱስም
2026-06-12 18:21:56
0
firenash37
firenash 🫰♥️ :
2026-04-13 07:29:19
0
tamirat0913
Tamirat :
hi
2026-07-03 19:40:29
0
user3668719747188
Tamasgen Borana :
wawuw.amen aamen.ameen.❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️.
2026-06-24 21:51:19
0
sparta242424
sparta :
አይ፡መናፍቅ
2026-04-12 04:39:15
1
barakat768
barakat768 :
2026-05-15 15:27:32
0
kebedetamerat2
kebedetamerat :
Ameeen 🥰🥰🥰
2026-04-07 20:18:40
3
mesi68966
Mesi :
yene kororima siwedishi🥰🥰🥰🥰
2026-04-11 19:41:01
0
mas14755
Wai danamo❤️🙏 :
2026-06-13 10:38:27
0
kbdese
yess :
2026-06-26 00:56:57
0
user9933661979322
ta fel :
666 666
2026-06-07 19:57:14
0
chaltuu800
Oogeetii shawtii❤️❤️ :
farfachukelee baredudhaa lubuu ebifamii ebifamii ebifamii
2026-06-07 09:31:24
0
samibrhanu190
Sami :
🥰😂😁😁😳😏ftare kHgyehin
2026-07-04 06:10:56
0
semgni7
semgni :
ameeeeeeeeeeeeen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-01 17:47:20
0
dani.man7522
Typing... :
2026-06-10 22:34:02
0
marakiye.ma
Marakiye :
2026-06-09 12:14:17
0
bekkuduraa
yesus gooftaadhaa :
🥰🥰
2026-04-11 22:55:55
0
To see more videos from user @tiji740, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ድምጻዊ ሚኪያስ ቸርነት አረፈ😭 አመለ ሸጋው ተወዳጁ ወጣት ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ህልፈተ ሕይወቱ ያጋጠመው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት መሆኑ ታውቋል።  ድምፃዊው በስፍራው የተገኘው ቢጂአይ ወልቂጤ ብራንች የሠራተኞች ቀንን ሲያከብር ለተዘጋጀው መርሐ ግብር እንደነበር ተገልጿል። ድምፃዊው በዝግጅቱ ስፍራ መድረክ ላይ እንደወጣ ገና ከመጀመሩ ይቅርታ ብሎ የወረደ ሲሆን፣ በኋላም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገት ሕመም እንደተሰማው ተገልጿል።  ከቦታው በ3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሲወሰድ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። በዘመናዊ ሙዚቃዎቹ ሰፊ ተወዳጅነትን ያተረፈው ሚኪያስ ቸርነት፤ «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ»፣ «ናተይ» እንዲሁም ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ በተጫወቱት «ጉዳዬ» በተሰኙት ተወዳጅ ሥራዎቹ በአድማጮች ዘንድ በስፋት ይታወቃል። በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘውን ነጠላ ዜማ ለአድማጮች አድርሶ ነበር። ለባለቤቱ፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።#mikiyaschernet #sad #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ertreantiktok🇪🇷 #habeshatiktok

About