@admaelpray7: 1. መዝሙር 90 7 ግዜ የአጋንንት መባረር፦ በሚጸለይበት ጊዜ ርኩሳን መናፍስት ይርቃሉ፤ ሰላም በቤትና በሰውነት ላይይነግሣል። 2. መዝሙር 56( 7)የአእምሮ ሰላም፦ በጭንቀትና በሀሳብ ለተያዘ ሰው አእምሮን የሚያረጋጋ፣ ከግራ መጋባት የሚያወጣ ትልቅ ኃይል አለው። 3. መዝሙር 64(7) በረከትን ይሰጣል፦ መዝሙሩን በደገምን ቁጥር በቤታችንና በሕይወታችን ላይ ረድኤተ እግዚአብሔር እንዲፈስ ያደርጋል። 4. የኃጢአት ስርየት (ንስሐ)፦ በተለይ መዝሙር50 (አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረኝ) ንስሐ ለሚገባ ሰው የእግዚአብሔርን ምሕረት ለማግኘት ትልቅ መሣሪያ ነው፡፡ 5. መዝሙር 139(7)ከጠላት ጥበቃ፦ ቅዱስ ዳዊት በጠላቶቹ በተከበበ ጊዜ እግዚአብሔር እንዲረዳው የጸለያቸው ጸሎቶች፣ ዛሬም እኛን ከሚታዩና ከማይታዩ ጠላቶች ይጠብቁናል። 6. መዝሙር 91 መንፈሳዊ ጽናትን ይሰጣል፦ በፈተና ወቅት ተስፋ ለቆረጠ ሰው መዝሙረ ዳዊት ትዕግሥትንና ብርታትን ይሰጣል። 7. መዝሙር 28 ምስጋናን ያስተምራል፦ እግዚአብሔርን እንዴት ማመስገን እንዳለብን የሚያስተምር፣ ልባችንን ወደ ምስጋና የሚመራ የጸሎት መጽሐፍ ነው፡፡ 8. ትንቢታዊ ዕውቀትን ይሰጣል፦ ስለ ክርስቶስ መምጣት፣ ሕማማት፣ ሞትና ትንሣኤ የሚናገሩ ብዙ ትንቢቶች ስላሉት የእግዚአብሔርን የማዳን ሥራ እንድንረዳ ያደርገናል። 9. መዝ 56 ከእግዚአብሔር ጋር መነጋገር፦ ጸሎት ከፈጣሪ ጋር የምናደርገው ንግግር እንደመሆኑ፣ መዝሙረ ዳዊት ቃላትን አሳጥቶን ለምንቸገር ሰዎች የሚጸለዩ ትክክለኛ ቃላትን ይሰጠናል። 10. ትሕትናን ያሳድጋል፦ የሰው ልጅ ድካሙንና የእግዚአብሔርን ታላቅነት እንዲረዳ በማድረግ ኩራትን ያስወግዳል። 11. በሽታን መፈወስ፦ በታመመ ሰው ላይ መዝሙረ ዳዊት ሲጸለይ በመንፈሳዊም ሆነ በሥጋዊ ሕመም ላይ ፈውስን እንደሚያመጣ ይታመናል። 12. መንፈሳዊ ደስታ፦ በኃዘን ውስጥ ያለ ሰው መዝሙራቱን ሲጸልይ ሰማያዊ ደስታንና መጽናናትን ያገኛል። 13. ለልብ ንጽሕና፦ መዝሙሩን ደጋግሞ መጸለይልብን ከክፉ ሀሳብና ከምቀኝነት ያጠራል።14. የእግዚአብሔርን ኃይል ማወቅ፦ በተፈጥሮ፣ በታሪክና በቅዱሳን ላይ የተደረጉ ተአምራትን በማስታወስ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ መሆኑን ያሳየናል። 15. የመላእክት ጥበቃ፦ መዝሙረ ዳዊት በሚጸለይበት ቦታ መላእክት ይገኛሉ፤ ጸሎቱንም ወደ እግዚአብሔር ዙፋን ያደርሳሉ። ተጨማሪ የሕይወት መንፈሳዊ ምክር እና ቃለ እግዚአብሔር እንዲደርሶት ቤቱን Follow ያድርጉ! ለሰዎች እንዲደርስ Share ያድርጉ! ፈጣሪያችን ለሀገራችን እና ለሁላችን ሰላሙ ያድለን!!(በረከታቸውን ለመሳተፍ)የቅዱሳን አባቶቻችንን አምላክ ልዑል እግዚአብሔርን እያገለገልነው ይሆን?200 መቶ ብር ቻሌጅ ትንሣኤ ለመስፈሰግ እና በጸሎት ይታሰቡ ጀምረናል የአቅመቹን መለገስ ይችላሉ 1000480799187 ንግድ ባንክ ሙባይል ባንኪንግ
ቤዕንተ ቅዱሳን የአበው የጸሎት ማህበር 7
Region: ET
Sunday 05 April 2026 16:54:37 GMT
Music
Download
Comments
Ras Ⓜ️uller 💞21💊💊💊 :
👉ማርያምን መዝሙር ዳዊት ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ በህይወት ላይ የማላዉቀዉ የሰላም መንፈስ ተሰምቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
2026-04-07 17:53:29
144
Awi :
መዝሙር 22 ለምን ይጠቅማል
2026-04-06 11:24:24
24
AM 😍 :
እግዚአብሔር ይመስገን
2026-04-06 09:30:16
23
Abebech muche :
ቃለህይውት ያሰማልን
2026-05-19 07:25:02
2
hayat🧕🌺 :
Egziabher yimesgen 🤲 yalew Selam eko yileyal ❤️kalehiwot yasemaln 🙏
2026-05-21 20:10:43
2
መኖር በአንተነው :
2026-04-06 14:55:10
21
Bini jazz :
መዝሙር 34 ፀልዩ በን 7 ግዜ
2026-05-16 13:38:38
3
habta 3 :
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
2026-06-01 19:54:35
2
Mahlet Dejene :
አሜን
2026-05-25 14:44:55
1
ዲያቆን ኣሳኢነ ማርያም ⛪⛪⛪⛪✢✣✢✣✢✡❤🍒 :
የመዝሙር 4"ና። የመዝሙር 7. : ስመ አምላክ በፈጠረህ ንገረኝ።።።
2026-04-08 16:31:01
3
yemataa :
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
2026-04-06 20:54:53
6
Eyoba barbar shop :
የመዝሙሩ ባለቤት 🙏🙏🙏
2026-04-06 09:40:19
9
Samson Mirach :
እግዚአብሔር የታመነ ወዳጅ አምላክ ነው🙏🙏🙏
2026-04-10 05:19:43
2
solomon :
🥰🥰🥰🥰🥰የትነሽ ማር
2026-04-07 04:52:59
3
Never Give up :
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
2026-04-08 04:15:53
3
josy :
ዝማሬ መላእክት ያስማልን !
2026-04-10 04:22:34
3
Selam Worku :
selam alew 🙏🥰
2026-04-20 19:15:22
1
bini :
amen
2026-04-08 13:05:18
1
Will የጥበብ ጎራ :
አሜን
2026-04-06 11:28:53
4
Belachew :
በጣም ነው ምናመሰግነው
2026-04-07 07:14:23
2
አቤል#12 :
መዝሙር69
2026-04-06 14:59:41
3
mintamir Ejigu :
ወንድሜ በርታ ሌላዉንም ክፍል ቀጥል
2026-04-07 20:36:03
2
Bewuket Tazebew :
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
2026-04-07 08:30:05
1
ሀዋሳዋ :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
2026-04-07 06:33:49
1
Ayyalo Milkees :
2026-04-06 08:58:20
2
To see more videos from user @admaelpray7, please go to the Tikwm
homepage.