@mergeta_0915845061m: #0915845061ይደውሉ የህዝብ ፍቅር ለምን ይጠቅማል? ብዙ ጊዜ በዚአለም ስንኖር የማንረዳው ነገር አለ እርሱም መንፈሳዊ ጦርነትን ነው። አዳም ወደዚህ ምድር ከመጣ ጀምሮ መናፍስት የሰው ልጅ ያሰበበት ቦታ እንዳይደርስ መናፍስት በስጋውም በነፍሱም ይዋጉታል እንዲያማርር ውጤት እንዲያጣ እንዲሰላች በድብርት እራሱን እንዲያጠፋ ድረስ ይዋጉታል። ታዲያ የሰው ልጅ መናፍስት እንዲ ከተዋጉት እነሱን የሚከላከልበት ሀይል ምንድነው? ብላችሁ ልጠይቁኝ ትችላላችሁ እኔ መልሳለሁ የሰው ልጅ የተሰጠውን ቢያቅ ኖሮ የጎደለው የለም የሰው ልጅ ከመናፍስትና ከሊቃነ መላእክት የበለጠ ሀይል እንዳለው ልታውቁ ይገባል የአምላኩ እስትንፋስ መለኮት የተዋህደው አራሱን ግን የማያውቅ ሰጋ ስለለበሰ ድካም የሚሰማው ስለሆነ ብቻ ራሱን ደካማ አድርጎ ይኖራል። እውነት እውነት አላችኋላሁ የሰው ልጅ እጅግ በጣም ሀይል ያለው ፍጥረት ነው የምንም አይነት ሀይል ማረፊያ ጭምር ነው ።ታዲያ እነዚህ የተለያዩ አይነት ሀይሎች ከምን ይገኛል ልትሉኝ ትችላላችሁ እኔም ልበላችሁ ከተፈጥሮ ነው ።እግዚአብሔር የሰውን ልጅ መጨረሻ ቀን የፈጠረበት ምክንያት እኝህን ተፈጥሮ ተመልክቶ አንድ ፈጣሪ እንዳለ እንዲያቅ እና ያንንም ተፈጥሮ እንዲጠቀም ነው(በአግባቡ ) ስለዚህ የሰው ልጅ ሀይልን ከፈጣሪና ከተፈጥሮ ያገኛል ማለት ነው። ከፈጣሪ በፀሎት (የፈጥሪ ህቡዕ ስሞች)አማካኝነት እና እፅዋት ማእድናት በተጨማሪ እንስሳትም ጭምር ለዚሁ ይጠቅማሉ። ታዲያ እነዚህ ጥበቦች ለይቶ ማወቅ ይገባል የተበረዘ ወይም ከዳቢሎስ የሆነ ነገርን መጠንቀቅ ያስፈልጋል።መልካም የህዝብ ፍቅር በመናፍስት አማካኝነት በተለይ አይነ ጥላ ጋኔን ዛር አይነ ወርቅ የመሳሰሉ መናፍስት ከሰው ጋር ከስራችን ጋር ከራሳችን ጋር ያለንን ፍቅር እንዲቀንሱ ያደርጋሉ ።እንዳንስማማ እንዳይቀናን እና በራስ መተማመን እንዳይኖረን ይልቁን ተማረን እራሳችንን እንድናጠፋ የሚያደርጉ መናፍስን የሚያርቅልን ፀሎቶችን በቀጣይ እለቃለሁ ።

መፍትሔ ሰራይ የባህል ህክምና
መፍትሔ ሰራይ የባህል ህክምና
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 06 April 2026 06:27:32 GMT
604
15
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @mergeta_0915845061m, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About