@getayalew_eskinder: [1] የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል? [2] በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፥ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም። [3] የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፥ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። [4] በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፥ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። [5] እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፥ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። [7] ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፥ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። [8] በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፥ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? [9] ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፥ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር። [10] እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፥ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። [11] ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፥ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውንም ይሸከማል። [12] ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፥ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፥ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ። ትንቢተ ኢሳይያስ 53:1-12 @Minte Hailu

Getayalew
Getayalew
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 07 April 2026 05:53:16 GMT
378869
48520
610
8863

Music

Download

Comments

seyoum.zetseat
UP FITNESS :
በሂወት አይቀለድም የተከፈልን ዋጋው ከባድ ነው 🥰🥰🥰አሜን
2026-04-07 07:57:33
372
fantaye673
fantaye :
ጌታ ሆይ ውለታህ ይግባኝ ባክህ አስተውል ዘንድ ልቦናየን ክፈት የነ ፍቅር አስተማሪ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-09 04:00:49
16
ru_th43
𝐑𝐔𝐓𝐇 🌼 :
እኔ እኮ ይሄ አይገባኝም አባቴ 😭❤
2026-04-07 17:02:44
75
abel_endale
Bela ቤላ :
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን🙏🙏🙏 ኢየሱስ🥰
2026-04-07 19:27:28
23
nafkiderje
jeru🌺 :
በርባን እኔ እኮ ነኝ😥🙌
2026-04-17 08:08:21
10
edenelias1
Edi🦋 :
ለኔ ነው😭😭🙏🙏🙏🙏
2026-04-07 18:11:25
7
natanmathewos
Nathan Mathewos :
ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን።
2026-04-10 09:39:33
10
biruktawitteshom65
Biruktawit Teshome :
ለኔ አይገባም ነበር ጌታ ሆይ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-07 12:29:28
20
be_real520
𝕪.𝕒.𝕓 :
🥺🥺🥺wagaye bzu
2026-04-07 05:58:17
21
liyat25
Liyat :
ጌታ ኢየሱስ ለእኔ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-11 12:33:40
7
girlmafia27
🌙 LunaPulse🔥 :
የእኔ ደግ ጌታ አባት ሆይ🥺🙏
2026-04-07 14:47:13
26
ab_cold4x
eba@12 :
እኔ ግን በዚሂ ዋጋ ሰው ሆንኩ😭😭🙏
2026-04-07 21:43:02
12
mercytibebu
mercy tibebu :
it's about to me 😔😔
2026-04-07 12:01:19
6
molisho_girma
Molisho :
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን🙏🙏🙏
2026-04-07 10:54:15
7
user2318495228849
የኢየሱስ ቃል :
ለኔ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ አባት እኔስ ምንሆንኩለት??
2026-04-07 12:40:44
7
592makita
@Maki :
Uuffhh 🥹
2026-04-09 03:44:20
10
juve_088
juve :
Yiker belen aba 🙏🙏🙏
2026-04-08 15:53:18
6
mewdediye
✨ሀሴት_𝐒𝐨𝐥𝐢✨✝️ :
የእኔ ደግ ጌታ ኡፍፍፍ😭😭😭
2026-04-07 12:39:42
7
ruthmebratu6
Letishsa@k :
ወይኔ ጌታ ሆይ
2026-04-07 12:37:50
6
nunudaniel233
Jêrrý Dãñíèl(Nunu) :
ይሄ ሁሉ ለኔ ነው🥹
2026-04-08 15:37:25
6
gadmitiku
7G :
Thank you Jesus Christ our Almighty Lord 🙏
2026-04-08 19:40:49
5
abebayehuasefa773
@የአሴ ልጅ@AB :
ኢየሱስ አመሰግናለሁ። ለኔ ስትል ክብሩፀትተክ ወርደሃልና ለዘለአለም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙌🙌
2026-04-09 17:36:53
6
yami_jesus
የምሰራች :
መዳኔ አይቀልብኘም ፍቅሩ ለኔ የከፈለዉ ዉድ ህይወቱን እየሱስዬዬዬ እወድሀለሁ አባቴ ጌታዬዬዬዬዬዬዬ
2026-04-08 18:55:20
6
mesfinzenu
Mesfin jesus :
አመሰግናለሁ ደጉ አባቴ አየሱስ
2026-04-07 18:31:52
6
pastrychefberhan
BERHAN JESUSE :
my beloved Jesus
2026-04-08 20:28:01
5
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About