@magnatas.do.corte: #clipfyleague #thiagobravaclipfy #thiagobrava @thiagobrava

Magnatas do Corte
Magnatas do Corte
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 07 April 2026 12:31:04 GMT
4927
124
4
10

Music

Download

Comments

corantegol
Vavá g⚽l :
A resenha 🤭😂😂😂
2026-04-08 01:57:15
0
josemanoelandra73
Jose Manoel Andra735 :
estrutura ea base da casa💸
2026-04-07 14:12:08
0
zaratustra271
Zaratustra :
um bonitão série B bota chifre num Jurandir série A
2026-04-07 20:50:41
2
minuto.viral69
Minuto Viral :
😂
2026-04-07 14:25:18
0
To see more videos from user @magnatas.do.corte, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

።።።።።ድብቁ የብር ቀለበት ሚስጢር።።።።።።። 👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂  ብዙ ሰዎች የብር ቀለበት የሚያደርጉት ለጌጥ ብቻ ይመስላቸዋል፤ ነገር ግን ምስጢሩ ከዚያ በጣም የራቀ ነው። ጥንታዊ የጥበብ ሰዎች፣ የሀይማኖት አባቶች እና የከዋክብት ተመራማሪዎች ብርን ለጌጥነት ብቻ ሳይሆን ለ
።።።።።ድብቁ የብር ቀለበት ሚስጢር።።።።።።። 👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂 ብዙ ሰዎች የብር ቀለበት የሚያደርጉት ለጌጥ ብቻ ይመስላቸዋል፤ ነገር ግን ምስጢሩ ከዚያ በጣም የራቀ ነው። ጥንታዊ የጥበብ ሰዎች፣ የሀይማኖት አባቶች እና የከዋክብት ተመራማሪዎች ብርን ለጌጥነት ብቻ ሳይሆን ለ"መንፈሳዊ ጋሻነት" በተለይ አረቦችና ሱዳኖች በከፍተኛ ሁኔታ ይጠቀሙበታል። ሰዎች የብር ቀለበት የሚያደርጉባቸው ፬ ዋና ዋና ምስጢራዊ ምክንያቶች እነሆ፦ ፩. የ"አይነጥላ" እና የ"መተት" መከላከያ ብር መጥፎ ንዝረትን የመሳብና የመሰረዝ ልዩ ተፈጥሮ አለው። 👉ምስጢሩ፦ አንድ ሰው ላይ መጥፎ የሰው አይን ወይም መተት ሲመጣ፣ ብሩ እንደ "መብረቅ መከላከያ" ሆኖ ያገለግላል። ጥቃቱ ወደ ሰውየው አካል ከመግባቱ በፊት ብሩ ይቀበለዋል። 👉ምልክቱ፦ ብዙ ጊዜ የብር ቀለበት አድርገው በድንገት "ብሩ የሚጠቁርባቸው" ሰዎች አሉ። ይህ ማለት ብሩ በሰውየው ላይ የመጣውን መጥፎ መተት ወይም አይነጥላ ለራሱ ተቀብሎ ሰውየውን አድኖታል ማለት ነው። ፪. አእምሮን የማረጋጋት ኃይል ብር ከጨረቃ (Moon) ጋር የተያያዘ ብረት ነው። ጨረቃ ደግሞ የሰው ልጅ ስሜትና አእምሮ ላይ ተፅዕኖ አላት። 👉ጥቅሙ፦ በቶሎ ለሚናደዱ፣ ለሚጨነቁ፣ እንቅልፍ ለሚረብሻቸው ወይም በሀሳብ ለሚዋዥቁ ሰዎች ብር እንደ ማረጋጊያ ሆኖ ያገለግላል። የሰውነትን ሙቀትና የደም ዝውውር የማመጣጠን ሳይንሳዊ ጥቅምም አለው። ፫. የመንፈሳዊ ንጽህና ምልክት በክርስትናም ሆነ በሌሎች መንፈሳዊ አስተምህሮዎች ብር የንጽህና እና የቅድስና ምልክት ነው። 👉ምስጢሩ፦ አጋንንት እና ርኩሳን መናፍስት ከወርቅ ይልቅ ብርን ይፈራሉ። ምክንያቱም ብር የ"ብርሃን" ነፀብራቅ ስላለው መናፍስቱን ያሳውራቸዋል። ብዙ ጊዜ ካህናት እና መነኮሳት የብር መስቀልና ቀለበት የሚያደርጉት ለዚህ የመከላከል ምስጢር ነው። ፬. ከጤና ጋር ያለው ትስስር ብር በተፈጥሮው ፀረ-ባክቴሪያ ነው። 👉ሳይንሳዊ ምስጢሩ፦ ብር ከቆዳ ጋር ሲነካካ የሰውነትን በሽታ የመከላከል አቅም እንደሚረዳና የቆዳ ሴሎችን እንደሚያድስ ይታመናል። ጥንታውያን ነገስታት በብር ብርጭቆ ውሀ የሚጠጡትና በብር ሳህን የሚመገቡት መርዝን ስለሚከላከልና ጤና ስለሚሰጥ ነው። 📍 የብር ቀለበት ሲደረግ ሊታወቁ የሚገቡ ምስጢሮች በየትኛው ጣት ይደረጋል? በአብዛኛው የብር ቀለበት በትንሿ ጣት ወይም በቀለበት ጣት ላይ ይደረጋል። በትንሿ ጣት ላይ ሲደረግ ለንግግርና ለግንኙነት ስኬት ይሰጣል፤ በቀለበት ጣት ደግሞ ለሰላምና ለፍቅር ጥበቃ ይሆናል። መቼ መጽዳት አለበት? የብር ቀለበትህ ከጠቆረ፣ በረከትህን የሚጋፋ መጥፎ ነገር መክቶልሃል ማለት ነው። ስለዚህ በሎሚ ወይም በጨው ውሀ አጥሮ መመለስ አለበት። #share #like ይደረግ

About