@getacbew.amare: "ካልጋ የወደቀ በሽተኛ የመዳኑን ቀን የሚናፍቀውን ያክል እንደምትናፍቂኝ፣በጠላት እጅ የወደቀ ምርኮኛ ነፃነቱን የሚናፍቀውን ያክል እንደምትናፍቂኝ፣ልጇን ዘመቻ የላከች እናት የልጇን መምጫ የምትናፍቀውን ያክል እንደምትናፍቂኝ፣አስር አመት የተፈረደበት አስረኛ የሚወጣበት ቀን ሚናፍቀውን ያክል እንደምትናፍቂኝ ማን በነገረሽ" ብሎ መለሰላት።አንድ ጊዜ በጥፊ አላሰችውና ተነስታ ቆመች፣"እንዴ ምን አረኩኝ?"አላት ከተቀመጠበት ሳይነሳ፣"እንድትሰልልህ የላኳትን ጓደኛየንም ቃል በቃል እንዲ ነበር ያልካት"ብላ በተቀመጠበት ጥላው ሄደች።እሱም አልተከተላትም ነበር!! " " " " ĝěčĥö✍️✍️ አልመለሽልኝም ብሎሻል!! #amharicquotes #ethiopian_tik_tok #viral_video

Ñovã peñ✍️✍️
Ñovã peñ✍️✍️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 08 April 2026 17:39:43 GMT
14741
943
8
87

Music

Download

Comments

helukkkkk
hani :
አይ ናፍቆት....🥺🥺
2026-04-14 05:31:00
2
eyoba359
Eyu :
ነውራም ባለጌ ህዝቢ😳
2026-04-08 21:56:20
9
ermias..17
Ermi :
እምነት ከምንም በላይ ነው ...
2026-04-12 20:02:57
1
simretmandefro
የኪድዬ ልጅ :
🤔🤔🤔 ናፍቆት
2026-04-08 17:47:15
2
wasa.alemayew
wasihun12 :
🥰🥰🥰
2026-04-08 17:44:36
1
buuu1622
yoo🌸 :
🔥🔥🔥
2026-04-08 17:44:26
1
nebiyudawit73
neba :
2026-04-08 21:31:32
0
meri12ade
ሜሮን♊️ :
🥰🥰🥰
2026-04-08 19:55:14
1
To see more videos from user @getacbew.amare, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About