@megst.akanew1: የጄነራል ዳንኤል አለሙ 3ኛ ሚ/01/08/2018/ዓ/ም መታሰቢያ። ጀነራል ዳንኤል አለሙ ማለት በዚህ ተፅፎና ተነግሮ የማያልቅ ደማቅ ታሪክ አለው ።ግን ከብዙው በጥቂቱ ትንሽ እናንሳ ።ጀነራል ዳንኤል ማለት ስለአማራነት ኑሮ ሰለአማራነት ያለፈ የቁርጥቀን ጀግና ነው አፄቲዎድሮስንና የበላይ ዘለቀን የአፄ ምኒልክንና የአሳምነው ፅጌን መንፈስ የተላበሰ የዚህ ትግል ማርሽ ቀያሪው ጀነራል ነው 🔥 አንዳንዶች ታሪክ ያነባሉ አንዳንዶች ታሪክ ይፅፋሉ ጀነራል ዳንኤል ግን እራሱ ታሪክ ሁኖ ያለፈ ጀግና ነው። የነፃነት ትግል በጭላንጭል በተጀመረበት ።ተስፋ በጠፋበት ጊዜ ፈተና በበረከተበት ወቅት ከፊት ለፊት ቀድሞ በመውጣት የትግሉን ችቦ ያበራ🔥 የብዙ ጀግኖች አረዕያ የሆነው ጀነራል ዳንኤል አለሙ ነው። የቀድሞው ግዙፉ ምስራቅ አማራ ፋኖ እራሱን አስፋፍቶ የዛሬው ምኒልክ ዕዝ አቅሙን አግዝፎ ጥላትን የሚያንቀጠቅጥ ኃይል ሁኖ የዲሲፕሊን ተምሳሌቱ በወታደራዊ ስልቱ ፥በሰራዊቱ አሰላለፍና ቁርጠኝነቱ ፋኖነትን ትርጉም የሰጠ ለተተኪው ትውልድ ወታደራዊ መሪነትን ያስተማረ ።የትግል ስለት የዘራህው የጀግንነት ዘር ዛሬ ላይ ፍሬው እያፈራ ነው 🌟 ሚ/01/08/2015/ዓ'ም። አንተ የከፈልከው መሰዋዕትነት ለወገን ነፃነት እና ክብር ሳባል የተከፈለ ዋጋ ጀነራል ዳንኤል አለሙ ትግሉ መቸም ወደማይወድቅበት ደረጃ ላይ ትልቅ ከፍታ አድርሶ እስከመጨረሻዋ ስአት ድረስ ታግሎ ጀግንነቱና ቁርጠኝነቱን አሳይቶ በክብር አርፏል።ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ነው አንተ የለኮሰው የትግል ችቦ🔥 ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በፋኖ የበላይነት እየተመራ ይገኛል። ጀግና ይሰዋል እንጂ ገድሉ አይረሳም። ክብርና ሞገስ ለጀነራል ዳንኤል አለሙ እና ለጓዶቹ ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪🐅🇨🇬🇨🇬##አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ አማራ ፋኖ 🐅#አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ
ያሳመነዉ ንስር 🦅🦅🦅
Region: ET
Thursday 09 April 2026 13:00:18 GMT
Music
Download
Comments
ረ :
ከህዋት ጋርአትስሩ እኛምእንመጣለንብሮ
2026-04-11 11:55:52
0
yosef :
አይወንድሜ ቀረህ🥰🥰🥰🥰
2026-04-12 10:15:06
1
ጎደሬዉ :
አይ ወይኔ😭😭😭😭😭
2026-05-05 13:46:19
1
@Mesele Ebabu19 :
ወይኔ😭😭😭😭😭😭😭
2026-04-09 16:37:36
6
የበረሀው ንጉስ🇧🇴 :
ወይኔ😭😭😭😭
2026-04-12 12:33:23
1
ጎድሬዉ ከረወታ :
💪💪💪💪💪💪💪መቸም አንረሳህም የኔ ጀግና
2026-04-09 19:22:55
7
ግዮናዊ ጎጃም ለምለሟ ሀገሬ :
እኔ በእዉነት አልቻልኩም
2026-04-10 14:19:15
5
Fkiremariyam Asmare :
አይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-05-28 21:36:36
1
My :
አይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-05-24 06:53:58
1
Temesgen Biset :
አይ
2026-04-11 12:44:54
2
Gojjamew? :
ayyy daniel
2026-04-11 13:10:10
2
hawk :
አይይይ 😭😭😭😭😭
2026-04-10 19:36:38
2
Agemas :
አይ😭😭😭😭😭😭እህ😭😭😭😭😭
2026-04-11 19:46:04
2
ለመሞት እየኖርን ለመኖር መጨነቅ! :
2026-04-10 17:40:54
2
🤔🤔🤔🤔🤔🤔 :
ወይይይይይ😭😭😭😭😭
2026-04-10 13:12:24
4
አባ ግርሻ :
ወይኔ አሰልጣኘዳኔየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-04-13 12:06:01
1
አሜን :
አይ ወንድሜ 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
2026-04-10 10:25:18
3
zd2881406193783 :
አይ
2026-04-10 16:39:01
2
ነስሩ :
ወይኔ
2026-04-10 16:35:16
2
Gashaw Fasil :
አየ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-04-10 17:05:01
2
አባ ታጠቅ :
ወይኔ
2026-04-10 06:32:43
2
i sew :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-31 17:08:53
1
tegsat :
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-05-26 10:12:28
1
Hani yemariam liji :
😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-05-19 13:17:05
1
የራያው ብለሺ ነይ :
😭😭😭😭
2026-04-21 07:32:30
1
To see more videos from user @megst.akanew1, please go to the Tikwm
homepage.