@ethiopianlove79: ✝️ አርብ ስቅለት ✝️ #አርብ (ስቅለት)እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹሁ"ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤" (ሮሜ.6:5)። የክብር ባለቤት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ድኅነት በሥጋ የተሰቀለበት ዕለት ነው።ሐዋርያው ቅዱስ ጳዉሎስ «አውቀውስ ቢሆን የክብርን ጌታ ባልሰቀሉት» (1ቆሮ.1-18)እንዳለ ።#ethiopian_tik_tok #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #fypシ゚

Ethiopian love ፩ 💚💛❤️🕊
Ethiopian love ፩ 💚💛❤️🕊
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 09 April 2026 18:38:40 GMT
1352
189
3
27

Music

Download

Comments

To see more videos from user @ethiopianlove79, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About