@ayub_roman: ከስልክ እረፍት ውሰዱና በጣም ሲደብራቹ እነዚን ነገሮች አድርጉ ⬇️⬇️⬇️ 1. ብቻቹን ስልክ ሳትይዙ ወደካፌ ሂዱ 2. በባቡር እስከመጨረሻው ፌርማታ ድረስ ሂዱና ምን እንደሚመስል ተመልከቱ 3. ሙዚየሞችን ልክ ከውጭ እንደመጣ ሰው ሆናቹ ጎብኙ 4. ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ተነሱና ፀሐይ ስጦታ ተመልከቱ 5. ለብቻቹ cinema ሂዳቹ ፊልም ተመልከቱ 6. 200 ብር አዘጋጁና በቅርብ ያለ ገዝታቹበት ማታውቁት supermarket ሄዳችሁ ሞክራቹ ማታውቁትን 5 አይነት ስናክ (ብስኩት) ሞክሩ 7. Google map ተጠቅማቹ walk አድርጋቹ ማታውቁበት ቦታ ላይ walk አድርጉ 8. መፀሐፍ መደብር ሂዱና ሻጩን ጥሩ መፀሐፍ ጠቁመኝ ብላቹት ራሱን መፀሐፍ ግዙ እና የዛኑ ቀን 10 page አንብቡ 9. ታዋቂ የሆነ ዳንስ መርጣቹ ተለማመዱ 10. ጠዋት ወይም ማታ ላይ 2 ኪ.ሜ ሩጫ ሩጡ 11. ከYouTube ላይ አዲስ ምግብ አሰራር ተማሩ 12. አዲስ ፀጉር style ሞክሩ 13. ለምቶዱት ሰው ደብዳቤ ፀፉና ስጧቸው 14. የድሮ ጓደኛቹን ደውላቹ ሰላም በሏቸው 15. መንገድ ላይ ምታገኟቸውን 3 ሰዎች ጥሩ እንደለበሱ ወይም እንዳማረባቸው ንገሯቸውና ቡና ጠጡ 16. ከእናት, አባት, እህት ወይም ወንድማቹ አንድ ሰው መርጣቹ ከነሱ ጋር ካፌ ሂዱ 17. ለማንም ሳትናገሩ አንድ እርዳታ አድርጉ 18. ለናፈቃቹ ሰው ደውሉ 19. እነዚን ነገሮች ስታደርጉ ያጋጠማቹን ነገር video ሰርታቹ ፖስት አድርጉ, ወይንም እዚ video comment ላይ አሳውቁኝ:: inspiration: @How Minds Work #boredom #newideas #thingstodowhenyourebored #psychology
Ayub
Region: ET
Friday 10 April 2026 06:53:41 GMT
Music
Download
Comments
:
በጣም ምርጥ ነው🥰
ግን ካሁን ቡሃላ ፖስት አታርግ🙏😁
2026-04-10 13:24:07
3102
Natty :
Google map በ ስናክ ብስኩቷ ነው ምንጠቀመው 🥰
2026-04-10 13:17:30
1332
Eden🦋 :
የት ሰፈር ነው 200 5ስናክ ያለው
2026-04-11 15:56:22
206
62 ስፖርት ⚽️ :
ጎግል ማፕ ከጋዜጣ ነው ምናየው?
2026-04-11 15:57:47
126
Navas :
ጥሩ እይታ
2026-04-10 13:28:33
387
Lumaforge :
sorry. i can't do this
2026-05-29 17:22:53
10
Naria :
yenafekegne abate new but I can't call him 😭😭😭
2026-04-29 08:39:39
6
Dliet Girmay :
i actually saw this in another post and have been doing this,i used to complain about not having enough time,but once i put away my phone,I got longer days😁
2026-04-10 16:28:47
34
Reminder :
des silu yezerezerkachew🥰
2026-04-10 14:26:10
40
chessiotic :
ከሰልክ ርቄ youtube ነው ማየው 🤔
2026-04-11 11:47:21
60
Natan Nati :
my phone when I put it
2026-04-12 21:43:02
22
gelila :
ስልኬን ሳልይዝ ወጥቼ ከካፌው ሰው ጋ ልፋጠጥ😳😳
2026-06-03 19:50:33
5
baman169 :
nice hasab
2026-04-10 08:30:09
66
info_acc 🧩🧩🧩 :
how bro sees the world
2026-04-23 17:17:09
14
covent :
nice list tanks
2026-04-10 16:02:14
14
Edu lala :
Betam Amesegenalehu እሞክራቸዋለሁ 🥰
2026-04-11 12:47:58
8
♨️ህጋዊ ህገ-ወጥ♨️ :
ብዙ ነገር ተሰማኝ😔
2026-04-10 16:41:05
29
man£®~✝️ :
what about u😑😁
2026-04-10 08:16:26
23
MUBA :
i can't copy it
can you comment them
2026-04-10 12:59:13
68
abyssinia 777 :
🥰🥰🥰🥰🥰 nice idea, thanks for sharing
2026-04-10 12:49:01
5
Rahel traditional habesh💚💛❤️ :
ስልክ አትያዙ አልከን ፣google ተጠቀሙ ትለናለህ። 200 ይዛችው ሱፐርማርኬት ሂዱ አልከን ብስኩት ነው ችብስ ምንገዛበት ከዛስ በባቡር ከጫፍ ጫፍ ሂዱ ምን አረግንህ ግን ሰላማችንን ሚነሱ ነገሮች ምታዘን እዚው ላይ እጅ እጅ ሚሉ ነገሮች ባይ ይሻለኛል ገንዘብም ኢነርጂም ማያከስረኝን
2026-06-07 10:14:27
3
Nigusie Ado :
ለምን ስልኬን ዘግቼ አልተኛም?
2026-06-08 20:07:25
1
Jobiraw :
እናመሰግናለን
2026-05-24 19:27:45
2
Yete :
em
2026-05-04 17:13:54
1
To see more videos from user @ayub_roman, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.