@tewahdo_edits: ተመነየ ሞተ አምላክ ኖላዊሆሙ፡ እረኛቸው (አምላክ) የሞትን (የተለየ) ሞት ተመኘ/ወሰነ። ለአዳም ወሔዋን አባግዒሁ ኩሎሙ፡ አዳምና ሔዋን በጎቹ ስለሆኑ (ከገነት በመውጣታቸው)። አርዌገ ዳማት እኩይ እስመ በልዖሙ ቀዲሙ፡ ክፉው አውሬ (ሰይጣን) ቀድሞ በልቷቸዋልና (ሳታቸውና)። ቆፅለ ቆፅለ እንዘይ ሬእዩ በዓይኖሙ፡ በዓይናቸው እያዩ ቅጠል ቅጠል (እያለበሱ/እየሸፈኑ)። #orthodox #ኦርቶዶክስ

ተዋሕዶ 🕇
ተዋሕዶ 🕇
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 April 2026 10:17:49 GMT
1284
95
0
7

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @tewahdo_edits, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About