Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@straw.berry1010: ተዉ ግን ወንዶች ተዉ 🥺 #Strawberry🍓 #muslimgirlstiktok #storytime #story #fyp
Strawberry🍓
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 April 2026 08:51:36 GMT
49344
2399
100
314
Music
Download
No Watermark .mp4 (
6.39MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
6.39MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
𝔰𝔦𝔱𝔯𝔲❣🌸 :
ብዚህ ጉዳይ ላይ እውቀት ያላቸውን አሊሞች ፈታዋ ጠይቂ ይሄን ያክል ተራርቃቹ ከቆያቹ ኒካቹ ያበቃ ይመስለኛል አላሁ አእለም አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ በደልሽን የሚያስረሳ ሷሊህ ባል ይስጥሽ
2026-04-12 12:11:27
19
ሰልማን ቤ :
ለሱ ብላ ከሰለመች አይበቃም ሲጀመር
2026-04-12 11:50:29
14
hanu :
allahi limeles sifeleg tadela meselema alhamdulilah ጀግና ናት ወላሂ😍😍😍😍😍
2026-04-12 12:52:51
4
murad :
ፈሰኣሉ ኣህልዚክረ ይላል ዲነችን ሰለዚህ ኣሊሞችን ጠይቂ
2026-04-12 16:08:30
4
Muhamed yimam :
ሸሪአ ፍርድ ቤት
2026-04-12 17:42:07
4
Abiti :
አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክላል እየሰገድሽ ዱዐ አድርጊ
2026-04-15 00:14:26
3
ሃ_ና_ን_hanu :
የአዲስ አበባ መታወቂያ ካላት ስትመጣ ያለሱ ፍቃድ በሸርኣ ፍርድ ቤት መፈታት ትችላለች inbox ታውራኝ እነግራታለሁኝ ወደዛ ተሸክሞ ይኑር የራሷን life ትኑር ታናግረኝ እነግራታለሁ
2026-04-13 06:14:13
3
hana :
በሸሪያ ፍርድ ቤት ኒካውን ማስወረድ ይቻላል ሸርያ ፍርድ ቤት ሰው ልከሽ process ማድረግ ይቻላል
2026-04-13 02:40:36
3
2 :
የኔ እህት አላሀ ሡ ወ ታ በዚ ጨካኝ ሰው ምክንያት አላሀ ሱ ወ ታ ዲነል ኢስላምን ወፍቆሻል የኒካውን ጉዳይ አፍሪካ ቲ ቪ ላይ ደውለሽ ታላላቅ ሙፍቲወቻችን ጠይቂ እነሱ ይመልሱልሻል አላሀ ዲነል ኢስላም ላይ ብርታቱን ይወፍቅሽ በሱም ምትክ ሳሊ የኦነውን ይወፍቅሽ
2026-04-12 20:36:46
3
ፏ :
ለሱብላ ከሰለመች በቃ ምን ያረጋል አይበቃም
2026-04-12 09:05:59
2
user66880593325298 :
😂😂😂
2026-04-13 03:52:29
2
user199002997569 :
አላህ ሶብር ይስጥሽ ;እህቴ እሱም ቀርቶ እስልምናው ብቻ በቂሽ ነው
2026-04-13 01:42:53
2
Inaya🦋 :
Allah yeteshalewun satoshal issum isliminash nw🥰🥰 abshiri walahi allah yikisishal
2026-04-12 18:19:48
2
semiranuru0 :
ለ6 ወር ቀለብ ካልቆረጠ ኒካዉን በሸሪአ ፍርድ ቤት መፈታት ትችላለች
2026-04-12 17:54:54
2
Nimu&Sebrina :
እድለኛ ናት
2026-04-19 12:49:51
2
عبد الله :
በእስልምና ህግ (ሸሪዓ) ግንኙነቱ መቀጠል የማይችልበመሰረት፣ በትዳር አጋሮች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ ባልየው ለመፍታት ፈቃደኛ ካልሆነ እናት ደረጃ ላይ ከደረሰ፣ ኒካህ የሚወርድባቸው ወይም የሚፈርስባቸው ህጋዊ መንገዶች አሉ። ባለቤትየው ውጭ ሀገር መውጣቷ ብቻውን ኒካህ እንዲወርድ አያደርገውም። ኒካህ የሚወርደው በሚከተሉት መንገዶች ነው፦ ### 1. ኹልዕ (Khul') ሴትየዋ መፋታት ፈልጋ ባልየው ግን "አልፈታም" ካለ፣ ሴትየዋ የሰጣትን መህር (ወይም የተስማሙበትን ገንዘብ) በመመለስ ራሷን ነፃ የምታወጣበት መንገድ ነው። * ይህ የሚሆነው በሁለቱ ስምምነት ወይም በሸሪዓ ፍርድ ቤት በኩል ነው። * እሷ ውጭ ሀገር ብትሆንም እንኳ ቤተሰቦቿን ወይም ጠበቃ (ወኪል) በመወከል ጉዳዩን ማስፈጸም ትችላለች። ### 2. በሸሪዓ ፍርድ ቤት (Faskh) ባልየው ለመፍታት ፈቃደኛ ባይሆንም እንኳ፣ የሚከተሉት ምክንያቶች ካሉ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ኒካሁን ሊያፈርሰው ይችላል፦ * **ቀለብ አለመስጠት፦** ባል ለሚስቱ አስፈላጊውን ቀለብና መጠለያ የማይሰጥ ከሆነ። * **መጥፋት (አለመኖር)፦** ባልየው ለረጅም ጊዜ የት እንዳለ ሳይታወቅ ከጠፋ (ከአንድ አመት በላይ የሚል ኡለሞች አሉ)። * **ጉዳት ማድረስ፦** አካላዊ ወይም ስነ-ልቦናዊ በደል የሚያደርስባት ከሆነ። * **መብቷን መንፈግ፦** እንደ ባልና ሚስት መኖር ካቆሙና እሷን እንደ "ተንጠልጣይ" (መፍታትም መያዝም ሳይሆን) ጥሏት ከሆነ። ### 3. ቤተሰባዊ ሽምግልና ቁርአን እንደሚያዘው ከእሷ ወገን አንድ ሽማግሌ፣ ከእሱ ወገን አንድ ሽማግሌ ተገናኝተው ጉዳዩን እንዲያዩት ይደረጋል። እሱ አሁንም እምቢ ካለ ወደ ሸሪዓ ዳኛ (ቃዲ) መሄድ ግድ ይሆናል። --- ### **መደረግ ያለበት እርምጃ፦** 1. **በስልክ ማውራት፦** መጀመሪያ በሽማግሌዎች በኩል "እንዲህ መሆኑ ለሁለታችንም አይበጅም፣ በሰላም እንለያይ" ብሎ በንግግር መጨረስ ይሻላል። 2. **ውክልና መስጠት፦** እሷ ውጭ ሀገር ስላለች ኢትዮጵያ ላለ የቅርብ ቤተሰቧ (አባት፣ ወንድም) ጉዳዩን እንዲያስፈጽሙላት የውክልና ስልጣን ትስጣቸው። 3. **ወደ መጅሊስ ወይም ሸሪዓ ፍርድ ቤት መሄድ፦** ተወካዮቿ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ስር ወዳለ የኒካህና ፍቺ ክፍል በመሄድ አቤቱታቸውን ያቅርቡ። ዳኛው ባልየውን ጠርቶ ያነጋግረዋል። እምቢ ካለ ዳኛው የሁኔታውን ክብደት አይቶ ኒካሁን የመፍታት ስልጣን አለው። **ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦** ሴትየዋ ኒካሁ በህጋዊ (በሸሪዓ) መንገድ ሳይወርድ ሌላ ትዳር መያዝ አትችልም። ስለዚህ ውጭ ሀገር መውጣቷን እንደ መፍትሄ ሳታይ፣ በሀገር ውስጥ ባሉ ቤተሰቦቿ በኩል ጉዳዩን በሸሪዓ ፍርድ ቤት መጨረስ አለባት።
2026-04-19 15:12:39
2
ደሞ ሌላ ትኩሰት :
አለህ ይርደሽ
2026-04-12 12:20:47
2
ALLAH IS ONE☝️ :
አላህ በኢስልምናሽ ያፅናሽ መፋታት ትችያለሽ እዚያዉ ሁነሽ
2026-04-16 10:53:45
1
husuHussen Harun :
አላህ ያበርታሽ አሁንም በርች ከጎንሽ ንነከወለድሽ አስተምሪዉ ካሎለድሽ የራስሽ የሆነ አላህ ያዘጋጀልሽ አለ
2026-04-13 20:01:41
1
user3792573344487 :
አይዞሽ
2026-04-14 12:22:37
1
ªbdürªzªĸ :
አላህም የተሻለውን እስልምናን ሊሰጣት ፈልጎ ነው እንጂ እሱን አልሰጣትም። አልሐምዱሊላህ ትበል በቃዲ ትፍታው!
2026-04-14 15:41:27
1
ሀሊዲ💔💔💔💔የተታአጂባር💔💔💔💔 :
አዪዞሺ👍
2026-04-14 18:45:48
1
Museba king :
ለ6ወርቀለብ፣ከልቆረጠልሽ፣ኒከሽን፣በሸሪ፡ፍርድ፣ቤት፣መፍታት፣ትችየሽ
2026-04-13 18:45:16
1
አየርወለድ :
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💕💕
2026-04-15 04:20:32
1
Abdnet :
ለሱ ብለሽ ከሰለምሽ ሙስሊም ነሽ አይባልም
2026-05-10 14:39:21
1
To see more videos from user @straw.berry1010, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@PLOUISE #Tiktokmademebuyit #backtoit #plouiseobsessedforless #plouise
#مياو #explore
လူ"🗿 #fyp #viral #ibcrd
#ZEROYAAMensLongSleeveDressShirtModernSlimFitWrinkleFreeCasualBusinessButtonUp #Fathersdaygifts @ZEROYAA
تۆ نازانیت🖤!#hama111 #aem4n_qzhlul #foryou #karkuk
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy