Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yassihalali:
yassihalali
Open In TikTok:
Region: LY
Sunday 12 April 2026 17:22:34 GMT
353
71
20
6
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.16MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
3.16MB
)
Watermark .mp4 (
3.16MB
)
Music .mp3
Comments
ABDUSALAM, :
♥️♥️♥️
2026-06-06 21:14:35
0
MOUNTAKA HALALI :
🥰🥰🥰
2026-05-21 21:11:21
0
HABuo :
🥰🥰🥰
2026-04-12 17:28:00
0
Adam Abdul :
🥰🥰🥰
2026-06-25 21:46:11
0
KAIArA 🙏 🥰 :
👍👍👍
2026-04-13 20:22:48
0
MU SO BA U MAS 👉🇳🇪👈🫅 :
🥰🥰🥰
2026-04-30 00:36:30
0
MU SO BA U MAS 👉🇳🇪👈🫅 :
❤️❤️❤️
2026-04-30 00:36:30
0
M.T.R.yaro.dan.niger :
🥰🥰🥰
2026-04-26 12:55:05
0
Moubarak :
🥰🥰🥰
2026-04-25 17:39:59
0
rabe arabiya :
🥰🥰🥰
2026-04-18 13:05:51
0
Yousuf Mati :
🥰🥰🥰
2026-04-15 01:44:54
0
Abdu HALALI :
🥰🥰🥰
2026-04-13 07:40:42
0
sani barike :
🥰🥰🥰
2026-04-12 22:24:29
0
a.s.k.e :
🥰🥰🥰
2026-04-12 21:37:01
0
a.s.k.e :
😂😂😂
2026-04-12 21:36:59
0
a.s.k.e :
😁😁😁
2026-04-12 21:36:56
0
RASTA AMANAR SIRAJIZAKI :
❤️❤️❤️
2026-04-12 20:44:22
0
bahari :
🥰🥰🥰
2026-04-12 19:50:59
0
🗣️Ali RASTA R. R. K :
👌👌👌
2026-04-12 18:37:14
0
Habou ja :
🥰🥰🥰
2026-04-12 18:00:50
0
To see more videos from user @yassihalali, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#micdrop #轩爷困了 #xuanyekunle #hiênhiên #轩轩
"እናቴ ብዙ ጥያቄ ይዛብኝ ነው የሄደችው" አርቲስት አሸናፊ ማህሌት 👉 "ግና በ13 ዓመቴ የእናቴ መታወቂያ ላይ “የአደጋ ጊዜ ተጠሪ” ተብሎ ስሜ ተጽፎ ነበር" 👉 አርቲስቱ «የአሸናፊ ማስታወሻ» የተሰኘውን አዲስ መጽሐፉን ለንባብ ማብቃቱን ይፋ አድርጓል ጥቅምት 22 ቀን 2019 (GVN) ተወዳጁ አርቲስት አሸናፊ ማህሌት «የአሸናፊ ማስታወሻ» የተሰኘውን መጽሐፉን አስመልክቶ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ባደረገው ሰፊ ቆይታ፤ ስለ አስቸጋሪው የልጅነት ህይወቱ፣ ስለ ወላጅ እናቱ እንዲሁም ስላሳለፋቸው የህይወት ፈተናዎች በዝርዝር አውርቷል። የእናቱ አጠቃላይ ሕይወት እና የጥንካሬ አርአያ ሲነሳ፤ አሸናፊ በመጽሐፉ ላይም ሆነ በቃለ መጠይቁ ላይ ማዕከላዊ ስፍራ የሰጠው ለወላጅ እናቱ ለጋስነትና ጥንካሬ ነው። እናቱ ምንም እንኳ ብችግር ውስጥ ብታልፍም፤ ልጇ እንዲጎድልበት ያልፈለገች ድንቅ እናት እንደነበረች በስሜት ተናግሯል። ገና በ13 ዓመቱ የእናቱን መታወቂያ ሲያይ “የአደጋ ጊዜ ተጠሪ” ተብሎ ስሙ እንደሰፈረ መመልከቱን የገለጸም ሲሆን፤ ይህም በእድሜው ትልቅ ኃላፊነት የተሰጠው ቢሆንም፣ እናቱ በእርሱ ላይ የነበራትን ጥልቅ እምነት እና የልብ ድጋፍ የሚያሳይ እንደነበር አስታውሷል፡፡ የቤት ውስጥ ኑሮ ውጣ ውረድን በተመለከተ ሲያወራም በቀበና በሚገኝ አንድ አነስተኛ ቤት ውስጥ ከእናቱ ጋር ይኖር እንደነበር የገለጸ ሲሆን፤ ቤቱ በሃሳብ መስመር በሁለት ተከፍሎ ሌላ ደባል የሚኖርበት እንደነበር አስታውሷል፡፡ በልጅነቱ በዚያ ጠባብ እና ግፊት የተሞላ ቤት ውስጥ ማደጉ፣ የሁለቱን ቤተሰቦች መጋፋትና የዕለት ተዕለት ጭቅጭቅ መመልከቱ በልጅነቱ ልቡን ይነካው እንደነበር ገልጿል፡፡ አርቲስቱ ወላጆቹ የተፋቱበት ምክንያት ሙሉ በሙሉ ባይገለጽም፤ እናቱ ግን ከእርሱ ጋር ብቻዋን በመሆን ከባድ መስዋዕትነት ከፍታ እንዳሳደገችው ተናግሯል። አሸናፊ ለኪነጥበብ የነበረውን ፍቅር የተገነዘበችው እናቱ በወቅቱ በሬዲዮ የሚተላለፉ ታሪኮችን ለመከታተል በሰዓቱ ይሄድ እንደነበር አስተውላ ራዲዮ ገዝታ እንደሰጠችውም ገልጿል። እንዲሁም እናቱ በወቅቱ 300 ወይም 400 ብር አውጥታ በዕድሜው ገና ለልጅ የማይታሰብ ስልክ ጭምር አውጥታ እንደሰጠቸው የገለጸም ሲሆን፤ ከትምህርትና ቲያትር ሥራ ጎን ለጎን የትራንስፖርትና የኑሮ ውድቀትን ለመቋቋም ማታ ማታ ዲጄ በመሆን መስራት ጀምሮ እንደነበር አስታውሷል። እናቱ ከዚህ አለም በሞት ከመለየቷ በፊት የነበሩ አሳዛኝና ድንቅ ገጠመኞች ሲገለጽ፤ እናቱ ታመው የጸበል ቦታ ሊሄዱ ሲሉ ሰፈሩ ተባብሮ ያዋጣላቸው 125 ብር እንደነበር አስታውሷል፡፡ አሸናፊ ያንን ገንዘብ ይዞላቸው የነበረ ሲሆን፣ እናቱ ከዚህ ገንዘብ ላይ ያጠፉት ለስልክ ጥሪ 50 ሳንቲም ብቻ መሆኑን፣ ቀሪው ገንዘብ በሂወት ዘመናቸው ማህደር ውስጥ ተቀምጦ እንደነበር ያስታውሳል። እናቱ ከማረፏ በፊት ንስሃ እንድትገባ ያደረገው አጋጣሚ በህይወቱ ካከናወናቸው ትልልቅ መንፈሳዊ ነገሮች አንዱ እንደሆነም ተናግሯልል። አሸናፊ እናቱ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ስትለይ፣ ገና በወጣትነቱ ዕድሜ ላይ በመሆኑ ብዙ ነገሮችን ለመወያየትና ለመጠየቅ ጊዜ እንዳላገኘ በጸጸት ገልጿል። በተለይም ከአባቱ ጋር ስላላቸው ያለፈ ሕይወት፣ ስለ መፋታታቸው ምክንያቶች እና ከእናቱ የሕይወት ጉዞ ጋር የተያያዙ ብዙ ያልተመለሱ ጥያቄዎች በውስጡ እንደቀሩ የገለጸም ሲሆን፤ እናቱ "እነዚያን ጥያቄዎች ይዛብኝ ሄደች" በማለት በሐዘን ያስታውሰዋል። በዚህም ልጆች ወላጆቻቸው በሕይወት እያሉ ከእነርሱ ጋር በቂ ጊዜ አሳልፈው ታሪካቸውን እንዲጠይቁ፣ ልባቸውን እንዲረዱና ውድ ጊዜያቸውን በውይይት እንዲጠቀሙበት ጥልቅ መልእክት አስተላልፏል። በተጨማሪምአሸናፊ በወጣትነቱ ወቅት የጫት፣ የሺሻ እና የመጠጥ ሱስ ውስጥ አልፎ እንደነበር ያለ ምንም ይሉኝታ በመጽሐፉና በቃለ መጠይቁ ላይ አስፍሯል። እነዚህን ሱሶች ሙሉ በሙሉ አቁሞ ራሱን ሲያስተካክል፣ በፈጣሪ ቸርነት በሕይወቱ ውስጥ ትልቅ እረፍትና ስኬት እንዳገኘ መስክሯል። አሸናፊ ማህሌት፤ «የአሸናፊ ማስታወሻ» የተሰኘውን አዲስ መጽሐፉን ለንባብ ማብቃቱን ይፋ ያደረገም ሲሆን፤ መጽሐፉ ጥቅምት 27 ቀን ቦሌ በሚገኘው ፍላሚንጎ አዲሱ ቲያትር ተመርቆ ለአንባቢያን መድረሱን በፕሮግራሙ ላይ ተገልጿል። አሸናፊ ገና በወጣትነቱ ዕድሜ ማስታወሻ መጽሐፍ መጻፉ ብዙዎችን እንደገረመው በመድረክ ውይይቱ ላይ ተነስቷል። እርሱም ሲመልስ መጽሐፉን የጻፈው ሆን ብሎ ታሪክ ለመዘገብ ሳይሆን፣ በዕለት ተዕለት ሕይወቱ ውስጥ ያጋጠሙትን የልጅነት ትዝታዎችና ለወግ የሚመቹ ታሪኮችን በወረቀት ላይ በማሰፈሩ የተገኘ ድንቅ ውጤት መሆኑን አብራርቷል። በዚህ ረገድ አያይዞም ሰዎች ዕድሜያቸው እስኪገፋ ድረስ መጠበቅ እንደሌለባቸው ጠቅሶ፤ ዕድሜ ሲገፋ ትዝታዎች ሊጠፉ እንደሚችሉና ገና በወጣትነት ወቅት ልምዶችን መጻፍ ትክክለኛ ውሳኔ መሆኑን አንስቷል። ታዋቂው የአና ፍራንክ ማስታወሻም በወጣትነቷ የተጻፈ መሆኑን በማስታወስ የዚህን እርምጃ ትክክለኝነት አስረድቷል። በቃለ መጠይቁ ማጠቃለያ ላይ አርቲስቱ ለሕይወት ስኬቱ መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉት የቤተሰብ አባላት፣ ሚስቱ፣ ወንድሙ ያሬድ እንዲሁም መጽሐፉን እንዲወጣ እገዛ ላደረጉላቸው እንደ አሌክስ አብርሃም፣ ቢንያም ወርቁ እና ቤዛ ሃይሉ ላሉ ደራሲያንና የጥበብ ሰዎች ልባዊ ምስጋናውን አቅርቧል። (✍️በእዮብ ውብነህ)
ما بين موجٍ وليل، تسبح الدعوات نحو السماء، ويظلّ القلب موقنًا بكرم الله واستجابة الدعاء.. #البحر #الابراج #الليل #pfy #اكسبلورexplore
3 weeks in and fighting about dishes 🍽️ but it was never about the dishes. Real talk — the first year is about learning how to be honest together, not just happy together. #newlyweds #couplesoftiktok #marriagelife #communicationmatters #relationshiptips
4-in1 liquid foundation & concealer and SPF 50 #foudation #foundationroutine #makeup #koreanskincare #tiktokshopblackfriday
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy