@alemgeleta: #ገብረ_መንፈስ_ቅዱስ✝️📚ሚያዝያ 5✝️🌿🌿🌿 ️🌹የአባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ታሪክ ባጭሩ ❤️ 🌿❤️ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ 🌿❤️ ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበጥ ልጅ እንኪ ተቀበይ የሚል ድምጽ ሰማች፡፡ 🌿❤️ በዚህ መሠረት ቅዱስ አባታችን ጻድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለዱ፡፡ 🌿❤️ አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ተነስተው «ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘዓውፃእከኒ እምጽልመት ውስተ ብረሃን» ብለው አመስግነዋል። 🌿❤️ በኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡ አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በኢትዮጵያ 262 ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡ 🌿❤️ መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡ ለፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ። 🌿❤️ ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ። ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ። 🌿❤️✝️🌹 🌿❤️🌹 🌿❤️🌹 የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትታቸው አይለየን አሜን ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን 📚✝️

ኤፍታህ  🤲🕊 ❤️የገብርኤል ልጂ
ኤፍታህ 🤲🕊 ❤️የገብርኤል ልጂ
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 13 April 2026 11:13:30 GMT
2318
391
10
74

Music

Download

Comments

zinash1210
ZiNASH⛪❤️❤️‍🩹 :
AmenAmii❤️❤️🥰❤️🥰
2026-04-14 03:48:30
1
etalem121921
Etalem121921 :
አሜን አሜን አሜን አባቴ
2026-04-13 16:28:30
1
melekam.a
asskale mariyam :
amene amene amene 🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-13 11:30:33
1
masalu336
መሲ የድንግ ማርያምልጅ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-13 16:12:38
1
sara.demelash
Sara Demelash :
🥰🥰🥰
2026-04-13 12:52:44
1
selemondemese
Selemon Demese :
❤️❤️❤️
2026-04-13 12:12:10
1
tamru01
user763706135926 :
🥰🥰🥰
2026-04-13 11:46:37
1
ss.cc814
fanos :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-13 12:13:11
1
konjo4913
Konjo :
🙏🙏🙏
2026-04-13 11:26:07
1
zekariasyonas
Zekarias Yonas :
🙏🙏🙏
2026-04-14 10:43:11
0
To see more videos from user @alemgeleta, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About