@babjohnson2: #viral #quotes #motivation #babjohnson #babjohnsonquotes

BAB JOHNSON QUOTES
BAB JOHNSON QUOTES
Open In TikTok:
Region: TZ
Tuesday 14 April 2026 02:34:04 GMT
7631
382
12
11

Music

Download

Comments

balance_lonley1
★𝑅𝓎𝑜𝓂𝒶★ :
Real❤️🫶
2026-04-15 04:06:49
1
killer_edits33
𝙆𝙄𝙇𝙇𝙀𝙍 💫 :
Frr 🫶
2026-04-14 05:55:10
1
dianadacosta1234
DaianeOrtiz & oficial :
🫂🖤
2026-04-14 02:37:30
1
kokosmkcqem
Sofia :
So true
2026-05-20 12:54:15
0
kismatregmi0
PAIN :
first
2026-04-14 02:36:00
1
starflashpodda63
CORㅤHESTERㅤ⸙ 😉😎 :
❤️🫡😇🤩
2026-04-14 07:39:03
2
_nikella_737
𝓝𝓘𝓚𝓔𝓛𝓛𝓐 737 :
🌷🌷🌷
2026-04-14 15:53:24
1
To see more videos from user @babjohnson2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

➣በኤሌክትሮኒክስ ትራንዛክሽን አዎጅ ቁጥር 1205/2012 ዓ.ም መሰረት ለህዝብ አገልግሎቶችን የሚሰጡ የመንግስት መ/ቤቶች አገልግሎቱን በዲጂታል ሊሰጡ የሚገባቸው መሆኑን ባስቀመጠው መሰረት የመሬትና ይዞታ እና ቤት ባለንብረትነት ጋር በተገነኘ የሚሰጠው አገልግሎት በዲጂታል ስርዓት እንዲሆን መሬት አስተዳደሩ ካርታ የያዙ ባለቤቶች ካርታቸው በዲጂታል እንዲያስመዘግቡ እና ከላስመዘገቡ ግን የንብረት ባለቤትነት መብታቸው (Ownership Rights) ያስገኘላቸው የመሸጥ፣ መለወጥ ፣ አስይዞ መበደር ወይም በስጦታ የማስተላለፍ ውሎችን /ተግባራትን ማከናወን የማይችሉ መሆኑን ገልፆ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ መመሪያ ማውጣቱ ህጋዊና የኤሌክትሮኒክ ትራንዛክሽን አዎጅ መሰረት ያደረገ ስለሆነ ሁሉም ባለካርታ ካርታውን በዲጂታል በማስመዝገብ የንብረት መብቱን ሙሉ ለሙሉ ሊጠቀም ይገባል። ➣በመሆኑም በእጃችን የያዝነውን ዲጂታል ካርታ  የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር አዲስ ባለማው (addislandfarm.com.et) ድህረ ገፅ ላይ   በማስመዝገብ  (online active)  ካልሆነ በቀር የማይንቀሳቀስ ንብረታችን (ቤታችንን) መሸጥ፣ መለወጥ ወይም በስጦታ ማስተላለፍ የማንችል መሆኑን ተገንዘበን በፍጥነት በድህረ ገፁ በመመዝገብ የንብረት መብታችንን እንጠቀም።  🎯ማሳሰቢያ🎯 🎯ይቅርታ በባለፈው የዲጂታል ካርታ እና ኢ-ካርታ መካከል ያለውን አንድ ልዩነት ባለማስቀመጤ ደንበኞች ትንሽ ግር ተሰኝታችኋላል። ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው አይለያዩም ነገር ግን የሳንቲም ሁለቱ ገፅ (ፊትና ኋላው) እንደሚለዩ ሁሉ  እነዚህ ካርታዎች በአንድ ነጥብ ይለያያሉ።👇👇 🎯ዲጂታል ካርታ (QR CODE) ያለው ስካን በማድረግ ማረጋገጥ የምንችለው በእጃችን የያዝነው ወረቀቱ ነው። 🎯 ኢ-ካርታ ደግሞ በእጃችን ያለውን ዲጂታል ካርታ /ወረቀቱን/ በ(addislandfarm.com.et) ድህረ ገፅ በኦንላይን ሲስተም ላይ ስናስመዘግብና  አክትቪ ስናደርገው ኢ- ካርታ (Electronic Title deed) ይሆናል።  🙏 Follow,share,repost it please.Thanks. ☎️0911387610/0903771755 ዓለምታዬ ካህሱ /ጠበቃ

About