@jon.ab24: አሳዛኝ እና አስተማሪ እውነተኛ ታሪክ🥺 በአንድ ወቅት እናት እና ልጅ አንድ ላይ ይኖሩ ነበር። ታዲያ እናት ልጇን እጅጉን ከራሷ አብልጣ ትወደዋለች። ያለ አባት ስላሳደገችው በጣም ትሳሳለታለች። ታድያ እንደ አይኗ ብሌን የምታየው ልጇ አንድ ቀን እናቱን እንዲህ ብሎ ይጠይቃታል። "እማ፦ አድጌ ትልቅ ሆኜ የ17ተኛ አመት ልደቴን ሳከብር ምን ትሰጭኛለሽ?"አላት እናትም የምትመልስለት መልስ አጣች። ልጄ ዛሬ እኮ ገና 13 አመትህ ነው ብላ አለባብሳው አለፈች። ሰከንዶች ደቂቃን ደቂቃዎች ሰአትን እያለ አመታት ተቆጥረው ልጁም 16 አመት ሞላው እናም አንድ ቀን በድንገት እራሱን ስቶ ይወድቅና ሀኪም ቤት እናቱ ይዛው ትሄዳለች። ምርመራ ተደርጎለት ለእናቱ የልብ ህመም እንደሆነና ልቡ ከጥቅም ውጪ እንደሆነ ይነግሯታል፡፡ የእናትነት አንጀቷም መቋቋም የማይችለው ዱብዳ ነገር ተነገራት። እናም ልጇ ወደ ሰርጀሪ ክላስ ሲወሰድ አንጀት በሚበላ ድምፅ እማ ልሞት ነው አይደል አላት። እናትም አይ በፍፁም አትሞትም የኔ ልጅ አለችው እናም ልክ በአንድ አመቱ ህክምናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ሲመለስ አልጋው ላይ ደብዳቤ ተቀምጦ ያገኛል ከፍቶ ማንበብ ጀመረ። "ይድረስ በጣም ለምወደው ልጄ ምን አልባት ይህንን ደብዳቤ እያነበብከው ከሆነ ነገሮች በተስተካከለ ሁኔታ በመሄዳቸው ነው ታስታውሳለህ ያኔ ልጅ እያለህ የ17 አመት ልደቴ ምን ትሰጭኛለሽ ስትለኝ መልስ አጥቼ ነበር🥺።አሁን ግን ለምወደው ልጄ ልቤን ሰጥቼሀለሁኝ😔🥺።ውድ ልጄ ልቤን ተንከባከባት።ሰላም ሁንልኝ ልጄ🥺🥺 "እናት ከሁሉ በላይ የሆነውን ስጦታ ለልጇ ሰጠች❤❤ ዛሬ ላይ እናት ስንት አፀያፊ ስድብ ትሰደባለች እናትክ እንዲህ ትሁን በቀን ስንቴ እንሰማዋለን። በፍፁም ለእናት ይኸ አይገባም❤። ክበሩልኝ ከቻላቹህ copy link guys 🙏🙏❤❤
ᴊᴏʜɴ➺ᴀʙ
Region: ET
Tuesday 14 April 2026 11:47:10 GMT
Music
Download
Comments
Tewodros Tekalegn :
የሁላችንም እናት ለዘላለም ትኑር
2026-04-27 16:43:38
143
Riyad Nazif :
የእናቾቻችንን እድሜ አላህ ያርዝምልን።🥰🥰🥰
2026-05-13 17:50:09
33
𝓮𝓷𝓭𝓾 :
ማርያምን እኔም ያለ አባት ነው ያሳደገችኝ እናቴም አለች ፈጣሪ ይመስገን ያልከፈለችልኝ ዋጋ የለም ተነግሮ አያልቅም 🥰🥰🥰
2026-04-20 20:32:32
39
Nati @123😎😎🥰 :
ፈጣሪየ ከኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን አሜን በሉ
2026-06-01 17:03:19
24
𝑡𝑎𝑗𝑢 የጉብሬው :
ወላሂ አስለቀሰኝ
2026-06-04 17:05:48
9
PUBG 😓🥺💔💔 :
እናት ለዘላለም ትኑር 🥺🥺🥺
2026-04-14 18:16:04
76
selutii-na ❤ :
በጣደስ ደስ የሚል ታሪክ ነው 🥰🥰🥰🥰 የሁላችንንም ሆነ የመላው አለሙን እናት ለዘላለም ሺህ አመት ይኑሩልን
2026-05-26 17:37:49
10
nahome man 23 :
ማሪያምን ልብ ይነካል አስለቀሰኝ 🥰🥰
2026-04-28 09:15:13
16
€ĎŨ¥Ę :
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔ የምር ነው 🥺😥😢😭
2026-06-10 19:02:51
6
natiB :
እናቴእህህህ
2026-05-29 19:04:07
7
🎀hlina🎀 :
yene enat
2026-04-14 18:52:17
17
Burti Mamo🎚️🎵 :
እናቴ የኔ 🌏🥹🥹🥹
2026-04-14 13:52:39
34
Heroine boss adegna💪💪✌ :
የሁላችንም እናት ለዘላለም ትኑር🥺🥺🥺
2026-04-19 05:57:00
15
@simu SDA :
🙏🙏enat lezelalem tinur
2026-04-15 08:02:29
10
Emuye Emu :
uffffff yene ente
2026-04-16 05:00:01
6
𝙩𝙧𝙚𝙣𝙩 🏴🛡 :
mom🥺🥺
2026-04-16 18:05:55
6
abdirahamandre :
yene inate nurelngi🥰🥰
2026-04-15 04:57:46
7
A 🎰 🎼🎧🎮🤔🤞 :
አናቴ በጣም ነው ምወድሽ ኑሪልኝ አማ..... ላንቺ ቃል የለኝም ሼ ዓምት ኑሪልኝ 🫂...
2026-04-24 06:50:54
7
Yohannis Nuguse :
ይኤን ታሪክ ሳነበው ልቤ ደስታ የሚጨምረው ግን እናት ለዘላለም አመት ትኑር🙏🙏
2026-04-15 11:47:23
13
Bethelhem :
🥰🙏🙏🙏እናቶች ኑሩልን
2026-04-15 13:09:57
11
ቀጭኑ😎💥 :
እናታቹ ለዘላለም ትኑር 🥰
2026-04-16 20:02:07
6
§ifu 🦋♒ :
እናቴ ሺአመት ኑሪልኝ🙏 ውድድድ እናቶች🥰
2026-04-15 15:24:16
5
21 05 :
የሁላችንም እናት ለዘላለም ትኑር 🥺🥺🥺🥺
2026-06-09 22:14:33
7
one dey :
My mom❤️🥰
2026-06-01 14:30:33
3
samr.i 👸 :
mom🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-20 21:55:12
2
To see more videos from user @jon.ab24, please go to the Tikwm
homepage.