@hawii.t4: @Fiker ❤️

@hawii.T
@hawii.T
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 April 2026 13:50:11 GMT
2219120
178852
7921
27543

Music

Download

Comments

yora2116
Yora :
ኣይዞሽ እህቴ የት ነሽ በነፃ ጥፍር ላስተምርሽ በዉስጥ ኣዉሪኝ🥰
2026-04-15 09:33:53
8332
king35hgsv
KING :
selat segji
2026-04-14 13:58:43
4917
user7114868563137
user7114868563137 :
ims shiic
2026-06-12 05:09:59
0
mount600
insight :
የትውልድ ጥያቄ✌
2026-04-17 12:03:25
2661
kedr94
🅚 🅓 🅡 ➠➠ :
አይዞሽ ወደ አሏህ ቅረቢ
2026-04-14 18:10:57
1640
rekik903
rekik903 :
እመቤቴ ወዬ ትበልሽ የኔ ቆጆ🥰🥰🥰
2026-04-15 08:43:10
427
nohfashionfirward1
Noh Derbea :
አይዞሽ እህቴ እኔ ወንድምሽ አለሁልሽ ወንድሜ ብለሽ ካመንሽ እኔ እንዳንቺ እራሷን ለመቀየር የምታስብ እህት ነው ያጣሁት ሞራልሽ ግን እንዳይሰበር አምላክሽን እንዳታሳዝኝው ሙሉ ጤና ሰቶሻል አንቺ ለራስሽ አይደለም የምታስቢው ለቤተሰብ ስለመትረፍ ነው የምታስቢው እኔ ፀጉር ስራ አስተምርሻለሁ የት ሀገር ነው የምትኖሪው የምሬን ነው የምትይው ነገር ለቪው እና ለኮሜንት ካልሆነ ወይም የቲክቶከሮችን ልብ ለመስረቅ ካልሆነ ይቅርታ ግን ይህን ስልሽ እንዳይከፋሽ አኔ የምችለውን ሁሉ ለመርዳት ዝግጁ ነኝ የሚያምር አምላክ ስላለሽ ደስ ይበልሽ እሱ እየቆጠበሽ ስለሆነ ነው አይዞሽ🥰🙏
2026-04-15 12:28:06
714
usman02211
Usman m21 ወለጋ 💚💚💚 :
ዱአ አድሪጊ ሁሉም በሰአቱ ይሆናል የኔ እህት
2026-04-14 19:32:31
484
abidu.manii
ABDU MANN :
tabaji
2026-05-25 20:32:57
9
user4654681915958
መዳኔን ላዉራ :
በጌታ በኢየሱስ እመኝ፣ እርሱ ያሳርፍሻል ::
2026-05-05 11:16:00
40
abelhailu32
Abel abaye :
tebeji
2026-04-15 12:43:10
17
tesu.tesu85
tesu tesu :
tebje tenbo
2026-04-21 09:10:27
5
yegetanhe1
@Buffalo :
እድሜ ዘላለሜን ተንተፋተፍኩ ወፍ😢😢😢
2026-04-17 09:52:05
106
liverpool.is.my.li
Liverpool is my life :
አይዞሽ ያኔ ማር ግዜ ይቃያረል
2026-04-29 12:21:16
8
best4rcm
Best Jobs :
Moneypolize the knowledge you have💪💪 MOST IMPORTANT, STAY POSITIVE AND SAY ALHAMDULILAH FOR ALL BLESSINGS 🙏
2026-06-10 22:39:22
1
sadammohammed143
Sadam :
ወላሂ የልቤን ነው ያወራሽው 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-05-03 14:48:54
5
mekidesbekele27
MekidesBekele :
ምሬት አምሮብሻል በርች 🥰
2026-05-13 16:29:10
7
tizazu_berhanu
Alex :
አይ ሀገሬ 😥😥😥 በዚህ እድሜ ችግር ፣ አይዞሽ እናቴ
2026-04-17 13:57:50
34
mohammedmudesir4
moha4 :
መራር እውነታ 😭
2026-04-17 15:35:21
21
degefawagar
Davo የፍቅር ሰው :
እግዚሐብሔር ን ለምኝው ለሱ ሁሉም ቀላል ነው
2026-05-01 12:54:18
22
aschale85
öñë~đäÿ :
አይዞሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ይሄንንም እየሳቅሽ ታይዋለሽ በርቺ
2026-04-14 20:00:04
148
abulala412
abu lala :
Ayezoshe sis
2026-04-14 19:21:22
14
asfawbest26
Asfaw best :
አይዞሸ እህቴ በርቺልኝ ይሄም ቀን ያልፋል 💪💪💪
2026-04-18 19:19:12
16
To see more videos from user @hawii.t4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About