@getayalew_eskinder: ዮሐንስ 10:3-16
[3] በር ጠባቂው በሩን ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ። የራሱንም በጎች በየስማቸው እየጠራ ያወጣቸዋል። [4] የራሱ የሆኑትንም ሁሉ ካወጣ በኋላ ፊት ፊታቸው ይሄዳል፤ በጎቹም ድምፁን ስለሚያውቁ ይከተሉታል። [5] እንግዳ የሆነውን ግን ድምፁን ስለማያውቁ ከርሱ ይሸሻሉ እንጂ ፈጽሞ አይከተሉትም።” [6] ኢየሱስ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፤ እነርሱ ግን ምን እንደ ነገራቸው አላስተዋሉም። [7] ስለዚህ ኢየሱስ ዳግም እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ የበጎች በር እኔ ነኝ። [8] ከእኔ በፊት የመጡት ሁሉ ሌቦችና ቀማኞች ነበሩ፤ በጎቹ ግን አልሰሟቸውም። [9] በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ በኩል የሚገባ ሁሉ ይድናል፤ ይገባል፤ ይወጣልም፤ መሰማሪያም ያገኛል። [10] ሌባው ሊሰርቅ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ይመጣል፤ እኔ ግን ሕይወት እንዲኖራቸውና እንዲትረፈረፍላቸው መጥቻለሁ። [11] “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤ [12] ተቀጣሪው እረኛ ግን በጎቹ የርሱ ስላልሆኑ፣ ተኵላ ሲመጣ ጥሏቸው ይሸሻል፤ ተኵላውም በጎቹን ይነጥቃል፤ ይበትናቸዋልም። [13] የሚሸሸውም ተቀጣሪ ስለ ሆነና ለበጎቹ ደንታ ስለሌለው ነው። [14] “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ እነርሱም ያውቁኛል፤ [15] ይህም አብ እኔን እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው ነው። ሕይወቴንም ስለ በጎቼ አሳልፌ እሰጣለሁ። [16] ከዚህ ጕረኖ ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱንም ማምጣት አለብኝ። እነርሱም ድምፄን ይሰማሉ፤ አንድ መንጋም ይሆናሉ፤ እረኛውም አንድ። 27-30
[27] በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ፤ እነርሱም ይከተሉኛል፤ [28] እኔ የዘላለም ሕይወት እሰጣቸዋለሁ፤ ከቶ አይጠፉም፤ ከእጄም ሊነጥቃቸው የሚችል ማንም የለም። [29] እነርሱን የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፤ ከአባቴም እጅ ማንም ሊነጥቃቸው አይችልም። [30] እኔና አብ አንድ ነን።”
Getayalew
Region: ET
Wednesday 15 April 2026 05:09:28 GMT
Music
Download
Comments
Pini :
መልካሙ እረኛዬ ጌታ እየሱስ🥰🥰
2026-04-15 07:53:21
523
lalaye :
"እኔ በጣም ነዉ የሚገርመኝ የምታሳየን ምሳሌዎች ተባረክ
2026-04-15 08:43:13
205
milkias negn :
Amazing tebark wondime
2026-06-11 18:06:08
0
ቲጂ :
እግዚአብሔር ሆይ ድምፅህን መስማት ይሁንልኝ
2026-04-16 05:46:40
66
sari🌸 :
እየሱስ የኔ መልካም እረኛ
2026-05-15 20:29:06
0
meseretfiker :
ይኸ ቃል ና ይኸ መዝሙር ለእኔ ወደ ጌታ እንድመጣ በልቤ ዉስጥ የገባ ነበር 🥰 ግራ በተጋባዉባቸዉ አመታት ኢየሱስ መንገድም.እዉነትም ህይዎትም መሆኑን በቃሉ በኩል ድምጹን ሲያሰማኝ ድምጹን መለየት የቻልኩበት! ብዙ ነገር አስታወከኝ ዛሬ መዝሙሩንና ቃሉ አንድ ላይ ማካፈልህ ተባረክ🙏
2026-04-15 05:53:26
47
Meri :
ኢየሱስ መልካም እረኛ❤❤❤❤
2026-04-16 16:03:46
9
Etex Haile :
ewnet eko new🥰🥰🥰
2026-05-05 17:25:28
1
we :
የእኔ ደግ እግዚአብሔር ስራ ቦታዬ ሰባኪ ልኮ ያስተምረኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-22 13:35:46
6
Singer Lili Teferi :
አሜን የኔ መልካም እረኛ ኢየሱስ 🙌🙌🙌
2026-04-16 06:08:17
8
Bethel🤎 :
Your content 🤌🏼🙏
2026-04-21 06:03:19
3
𝘴𝘰𝘭𝘪 𝘺𝘢𝘯𝘢🌺 :
መልካሙ እረኛዬ ኢየሱስ ጌታዬ ድምጽህን መስማት ይሁንልህን 🙏
2026-04-23 19:16:42
2
emuti alex :
ዋው
2026-04-21 06:34:50
2
Frew Abush :
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
2026-05-13 18:44:38
1
🎀Selita🎀 :
Ye egziyabher sew tebareklnnnn ante bereketachn neh🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-15 11:13:23
8
zoe :
ዮሐንስ 10:14-15 NASV
[14] “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ በጎቼን ዐውቃለሁ፤ እነርሱም ያውቁኛል፤ [15] ይህም አብ እኔን እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው ነው። ሕይወቴንም ስለ በጎቼ አሳልፌ እሰጣለሁ።
be blessed 🔥brother
2026-04-15 07:15:05
14
Yostina Birhanu 💕 :
☺️☺️Uff my Jesus
2026-04-16 10:40:40
6
Tsitsi🍫🍫 :
እረኛዬ ኢየሱስ 🥰🥰🥰
2026-04-16 11:32:16
2
beti tesema :
wow egziabiher yibarkh yemr🙏😍😍
2026-04-18 08:57:21
2
Meron Demisse :
እግዚአብሔር ሆይ ።አንተን ብቻእንድከተልእርዳኝ🙏🙏🙏🙏
2026-04-15 14:43:00
2
Nard Nardos..🤍 :
tebarek..🥰🥰🥰
2026-04-15 06:44:33
2
Meri Joy 🌸 :
be geta sime 🥺🥺🥺
2026-04-15 10:05:33
3
meron g46 :
አንተ የተባርክ ልጄ
2026-04-23 15:39:11
1
Tsion :
wowwww
2026-04-16 20:11:20
1
To see more videos from user @getayalew_eskinder, please go to the Tikwm
homepage.