@yitbe411: በእርስ የአለፈውን በይቅርታ ፈቶ ወደ ፊት መመልከት እጅግ ጠቃሚ ነው።ስለሆነም ነጋ ጠባ በማይረባ ፖለቲካ እርስ እየተገዳደሉ አዛውንቶች በመጦሪያ ዘመናቸው ልጆቻቸውን እየገበሩ የሚያለቅሱበት ዘመን ማብቃት አለበት።በክርስቶስ አንድ ሰው ተብላችሁ ሳለ ነገር ግን ጠላት በዘራው _ እንክርዳድ ብዙዎቻችሁ ወንድም፣ እህት፣ አባትና እናቶቻችሁን ተነጥቃችዋል።ይህ ችግር እስካልተፈታ ድረስ እዬዬውና መርዶው ይቀጥላል። ስለሆነም ለምን እኛ በቃ አንልም? ለምን እኛ በራሳችን ስሜት ላይ ጦርነት አናውጅም? ማለቴ ከእኛ ብሔር ጋርየማይመሳሰለንን እንድንጠላ የሚገፋፋንን ስሜት አሽቀንጥረን ጥለን…በክርስቶስ አንድ መሆናችንን አናስብም? እስቲ ከተለያዩ ብሔር ሰብሰብ እንበልና እንነጋገር…ወንድሜ እህቴ እየተባባልን ችግሮቻችንን እናውጋ… የምሬን ነው እዚህ ቤት ያለው መከራና ችግር እዛኛው ቤትም አለ...ብሶታችን ተመሳሳይ ነው፡፡ እንዳንደጋገፍ ፖለቲከኞቹ(ጠላቶቻችን) እያራራቁን ነው። ስለዚህ ወንድሜ ላወራህ ፈልጋለሁ...እስቲ ልጠይቅህ:- የኑሮ ውድነቱ እንደ እኔ አንተን አላሰቃዬህም? ሥራ ማጣቱ፣ የገቢህ ማነሱ፣ ያለህ ገንዘብ ምንም የማይገዛልህ ሆኖ እቅድህ አልሳካ ማለቱ፣ ተስፋ መቁረጡ አንተ ላይ አልደረሱብህም? ህይወት ትግል አልሆነችብህም ወንድሜ? እስቲ ንገረኝ ዝም አትበለኝ።አንዳንዴ ብን ብለህ ጥፋ ጥፋ የሚል ስሜት አይሰማህም? አልቅስ አልቅስ አይልህም? ብናገር ሰሚ ዬለኝም ብለህ ብዙ ነገርበሆድክ የያዝከው ዬለም? _ በገዛ ሐገርህ እንድትሳቀቅ አልሆንክም? እባክህ ንገረኝ ወንድሜ።… እናም ወንድሜ/እህቴ ብንነጋገር ይሻላል።ለባብሼ ስወጣ ስታየኝ የደላኝ እንዳይመስልህ ወይም እንዳንተ የማላስብ እንዳልመስልህ። ፍቃደኛ ከሆንክችግሬን ልነግርህ የአንተንም ልሰማ ዝግጁ ነኝ…አንተስ ወዳጄ? እ ፎ ይ ! ! !#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

effoy9 Fan page
effoy9 Fan page
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 April 2026 06:36:56 GMT
11736
1569
39
792

Music

Download

Comments

yeamaosu
ቃል ለአንቺ ቃል ገባ እናቴ ኪ ዳ ም ህ ት ሆይ :
አዎ እውነት መንገድ ነው ህወትም ለዘለአለም አምላኬና ጌታዬ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-05-27 19:02:54
4
user6599216926149
ፍሬሰላም :
2026-05-14 17:59:44
2
abr.man42
Abr man@ሳይንቴው :
አወ ማሪያምን🥰🥰🥰
2026-05-17 23:39:25
0
beza8414
#Beza :
እውነት ነው🙏
2026-05-31 14:34:02
0
andu8279
Andu :
ተባረክ ወንድሜ
2026-05-30 16:16:51
0
1.173765
1 1 :
ተባረክ ወንድሜ
2026-05-23 16:30:36
1
ambachew.nigusie3
ambachew nigusie :
tebarki wondime
2026-05-24 06:20:14
0
user3456814197601
yena21 :
temsgen
2026-05-26 08:24:48
0
tiji4094
tiji :
temesgen 🙏🙏
2026-05-12 13:08:14
2
g.gojjamew
⛪G 💥Gojjamew👑👑🕊️🕊️🤟💯💯 :
eshi🕺🏼🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-05-16 13:54:37
0
d1221a0
cccc :
አወ በጣም እኔም እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ የሁልጊዜ ምኞቴ ነዉ እንዲህ እንድንባባል እና አንድ እንድንሆን እግዚአብሔር አንድ አድርጎን ሳለ በተልካሻ ምክንያት ተለያዬን
2026-05-30 14:16:26
0
haregewoin.belayn
Haregewoin Belayneh :
ኦውነትነው ነዎ እውነት ነው መሽቶ ሲነጋ ነግቶ ሲመሽ የቅዠት ወይ የህል የመሰለ ህይወት ግራ የገባው ውሉ ያልተገኘ መንገድ መጓዝ ይሰለቻል ጌታ ያባቶቻችንን ጊዜ ያምጣልን አሜን
2026-06-23 13:03:02
0
user2417469096615
ድንቅ አድርጎልኛል :
እፏይ
2026-06-14 10:27:52
0
fact2360
ክብሩ :
❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 11:34:31
0
zinash6668
zinash6668 :
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-06-07 10:46:57
0
beza8414
#Beza :
🙏🙏🙏
2026-05-18 13:05:34
0
bubu.littel.mix
ዳንኤል :
🥰🥰🥰
2026-05-21 20:00:27
0
weynshet.lema12
Weynshet Lema12 :
@🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-20 17:52:08
0
mesi.alebel1
Mesi :
❤️
2026-05-18 18:56:58
0
shulka.shanba
Shulka Shanba :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-05-29 09:56:32
0
selamteshale485
aman@12 :
✌✌💖
2026-06-22 09:23:38
0
ttemu7764
Temu (dimeting) :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-18 10:05:40
0
sdetegna
ፍቅር 💚💚💚 :
🙏🙏🙏💒💒💒
2026-04-16 22:19:05
0
To see more videos from user @yitbe411, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About