@shoptrungpham79: Bộ son dưỡng susu sky 3 món#sonduong #xuhuong #xuhuong #shoptrungpham79 #sususky

ShopTrungpham79
ShopTrungpham79
Open In TikTok:
Region: VN
Wednesday 15 April 2026 10:03:48 GMT
667
13
3
2

Music

Download

Comments

thoitrangvaphukien86
Thời Trang Và phụ Kiện :
son dưỡng êm nha
2026-04-15 10:45:26
0
hanyvuive
hanyvuive :
Sài sướng lắm nha
2026-04-18 07:49:25
0
ngcrochngcroch
Ngọc :
quá tuyệt vời chị đẹp ơi 🥰
2026-04-19 01:24:01
0
To see more videos from user @shoptrungpham79, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

=====
===== " በአንተ ላይ የመጡብህ ችግሮች እና መከራዎች አንተ ፈልገህ ያመጣሀቸው ሳይሆኑ ሰዎች የጣሉብህ ቀንበሮች ሊሆኑም ይችላሉ ። ( ማንም መራብ ፈልጎ አይራብም ። ማንም መኖር እየፈለገ አይሞትም ። ማንም መደሰት እየፈለገ መከራን ጎትቶ ቤቱ አያስገባም ። ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ የወጡ ሰዎች የአንተን ደስታ ነጥቀው ለእነሱ ስለአደላደሉት እንጅ ! ( ይልቁንስ ከሰው ሰወኛ ያፈነገጡት የአንተን የምሳ እና የራት መንገድ ዘግተው ስለሚቋደሱት እንጅ ! ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ( ራስ ወዳድ ሰዎች ..............................))) የአንተን መንገድ እየዘጉ ስለሚቀሙህ ነው እንጅ አንተ ሰነፍ ሆነህ አሊያ መለወጥ የማትፈልግ ሆነህ አይደለም ። ታላቁን መፅሐፍ ቃል አስታውስ ! " ማንም የወንድሙን መንገድ ሊዘጋ ደንጋይ የሚቆልል ÷ እሾህ የሚተክል ወዮለት ! " ለራስህ .....! " ተቀምጦ የዋለ ጭንቅላት የሰይጣን ማደሪያ ይሆናል ! " ይላል እና ታላቁ መፅሐፍ ። እናም አንተም ተቀምጠህ ስትውል ጭንቅላትህ የሰይጣን ማደሪያም እንዳይሆን ! በወንድምህ መንገድ ላይ እኝቅፍት ላለመሆን ተጠንቀቅ ! #creatorsearchinsights #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #

About