@fifiazaria3: #የሚጠብቀኝ_አይተኛም #foryoupage❤️❤️

fi. 21
fi. 21
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 April 2026 15:34:42 GMT
578664
66707
2116
11034

Music

Download

Comments

user9093205051190
Yab :
ለእም ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ ነው ሚጠብቀኝ
2026-04-16 12:44:13
320
menbere.tefera
Sewasew Amro :
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️
2026-04-15 17:18:37
119
birahanatanaw
Gonderaw :
12121212
2026-06-07 05:35:45
1
adi.add5
Adi Add :
በቃ እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሄር😍
2026-04-16 19:03:49
76
dergadelelegn
Derga Delelegn :
ሁል ግዜ ጠባቂ መላእክት የሚልክልን እግዚአብሔር ይመስገን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-04-17 08:44:40
11
user71131130178390
ተመስገን አምላኬ :
አምላኬ ለውለታህ ምን ልክፈልህ ተመስገን
2026-04-25 08:11:40
12
haregua.yenehun
Haregua Yenehun :
ፈየኔ መድኃኔ አለም ሐጥያቴን ሳትመለከት በቸርነትህ ብዛት ስለምትጠብቀኝ አመሰግንሃለሁ
2026-05-09 16:33:23
7
user36109384100371
የሺ :
ቅዱስ ሚካኤል ጠብቀኝ አባቴ ስደተኛነኝ
2026-04-28 18:48:07
10
alemsiyoumsurprise
አለምሰርፕራይዝደሊቨሪ :
አባቴ ሆይ እኔ ያልኩት ካልሆነ እያልኩ ስንቴ አማረርኩህ የኔ አባት አንተ ግን ስንቱን ነገር እንደዚህ እየበጣጠስክ ሸፍነህ አሳለፍከኝ እስከ ዛሬ ላሳዘንኩ ይቅር በለኝ ካንተ በላይ ለኔ ሚያስብ የለም አንተ ታውቃለህ ተመስገንልኝ🙏
2026-04-17 05:57:23
8
user1813394127046
Yeslase Lij :
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ ነው ሚጠብቀኝ
2026-04-17 18:10:02
13
user3730612305303
ጎጃሜዉ ከሜጫ 💚💛❤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 :
ቅዱስ ሜካኤል ሌረዳኝ መጣ 🙏🙏🙏
2026-04-17 11:24:46
13
sumanii17
e421h :
ቅዱስ ሚካኤል የመላእክት አለቃ ርእሩህ መላክ ስላለቨን ፈጣሪየን አመሰግንሀለሁ
2026-04-25 18:52:59
5
ansha.endris1
Ansha Endris :
አሜን የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም ይገርማል እኔ ከማላየዉ ከምዉረዉርብኝ ሁሉ ጠብቀከኛል እግዚአብሔር ተመስገን
2026-04-17 13:07:41
10
user6240706750095
vin :
የሚጠብቀኝ አይተኛም
2026-04-26 20:00:49
6
maabree.abarraa
Maabree Abarraa :
እግዚአብሔር ይመስገን እዉነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-04-16 14:29:19
6
mdmylove06
💒 ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም🙏 :
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ከስንቱ ጠበቅህኝ🙏🙏🙏
2026-04-17 17:46:30
7
tsedi528
T S E D I🌹 :
ለኔም ጠባቂዬ ነዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ🙏🙏
2026-04-16 20:05:01
6
s735120
Sነኝ ወንድሟን ናፋቂ😭😭😭 :
አሜን🙏🙏 የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም ይገርማል እኔ ከማላየዉ ከምዉረዉርብኝ ሁሉ ጠብቀከኛል እግዚአብሔር ተመስገን
2026-05-01 13:42:03
6
user3318309697661
Azmi :
የሱ በመሆኔ እንደት እንምኮራ የኔ ጠባቂ አባት ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕
2026-04-30 10:09:24
5
user6204681206231
user6204681206231(bro...) :
ተመስጌን አምላኬ እንዲህ ከማላዬውናከማላውቀው ጠላት የጠበከን ክብርና ምስጋና የገባሀል🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
2026-04-17 17:26:38
5
terunesh.wordofa
terunesh wordofa :
የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም🥰🥰🥰አሜንንንንንንንንን🥰🥰
2026-04-16 13:28:44
9
user4329411321268
ትንሿ ነኝ የበለሳዋ :
መላኩ አለም እኔንም እደዚህ ከክፋነገር ጠብቀኝ
2026-04-18 09:10:50
5
user665935674999773
mahi :
amen amen amen
2026-06-03 17:00:24
2
user561333314591
werke befkadu :
enenm,lezih,fwtena,sewuregn,amen
2026-06-02 19:12:36
1
maki_maki2111111
ma21🙏 :
amen amen amen
2026-05-13 16:23:08
0
To see more videos from user @fifiazaria3, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About