@melakufekadu1: የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ መመሪያ! ************ 1ኛ. ማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ በተቀጠረው በ60 ቀናት ውስጥ ለጡረታ በማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ መመዝገብ አለበት፡፡ 2ኛ. የጡረታ አበል ለቀጣይ ተቀማጭ የሚሆነው፦ ገንዘብ ከሠራተኛ 7% ሲሆን ከመንግስት ደግሞ 11% በድምሩ 18% ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ግን ከሠራተኛ 7% እና ከመንግስት 25% በድምሩ 32% ነው፡፡ 3ኛ. ጡረታ የሚያስወጡ ምክንያቶች:- 1=በእድሜ ምክንያት 60 ዓመት ሲሞላው 2=በራሱ ፈቃድ 3=በጤና ጉድለት 4=በስራ ለይ በደረሰ አካል ጉዳት 5=በሞት ናቸው፡፡ 4ኛ. የጡረታ አበል በውክልና የሚከፈለው:- 1= በእርጅና 2=በህመም 3= ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ 4= በትምህርት ወዳ ሌላ ቦታ በመሄድ 5=በእስራት ምክንያት ናቸው፡፡ 5ኛ. የጡሮታ አበል በይርጋ የሚዘጋው:- 1=የጡረታ አበል ጥያቄ ሳይቀርብ ወይም የተወሰነለትን ጡረታ ሳይወስድ ከ3 ዓመት በላይ ከቆየ አይከፈለውም፡፡ በቀጣይ ከአመለከተበት ቀን ጀምሮ ይከፈለዋል፡፡ 2=የዳራጎት ጡረታ ሳይጠየቅ ቀርቶ ወይም የተጠየቀውን 3ዓመት ድረስ ሳይወስድ ከቆየ በይርጋ ይዘጋል (አይከፈልም):: 6ኛ. በእድሜ 60 ዓመት ሲሞላው ለሠራተኛው የሚሰጥ የጡረታ አበል ስሌት:- ከተቀጠረበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ድረስ ያለው አገልግሎት በ30% ሲባዛ ከ10 ዓመት በላይ ያለው እያንደንዱ አገልግሎት ግን 1.25 ይባዛል፡:ለምሳሌ 28 አመት አገልግሎት ያለው ስሌት 10ዓመት×30% + 18ዓመት ×1.25= 30+22.5= 52.5% ነው፡፡ በዚህም መሠረት ለጡረታ የሚያዘው ደመወዝ የመጨረሻው የ36ወራት (3ዓመት) ብቻ ስለሆነ በ3ዓመቱ ሲከፈል የነበረው ደመወዝ 5,000 ቢሆን ጡረታው 52.5% ×5,000ብር = 2,625 ብር ጡረታ ያገኛል ማለት ነው፡፡ 7ኛ. በጀማሪ ቅጥር ወቅት ቀንና ወር ሳይሞላ ዓ.ም ብቻ በህይወት ታሪክ ተሞልቶ ከተገኘ የጡረታ ቀንና ወር የሚያዘው በኢ/ያ አቆጣጠር ከሆነ ነሐሴ 30 ተብሎ ሲያዝ እ.ኤ.አ ከሆነ ታህሳስ 31 ቀን ተብሎ ይታሰባል፡፡ 8ኛ. በራሱ ፍላጎት ጡረታ የመውጣት መብት እድሜው 55 ዓመት ሲሆንና 25 ዓመት አገልግሎት ሲኖረው ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ሠራዊት ግን ከሚወጡበት ዓመት 5ዓመት ቀድሞ መውጣት ይችላሉ ፡፡ 9ኛ. የሟች ጡረታ የሚወርሱ ልጆች ከ18ዓመት በታች ወይም አካል ጉዳተኛ ልጅ ከሆነ 21ዓመት በታችና የሟች እናትና አባት ናቸው፡፡ 10ኛ. ለጡረታ አበል ለማስፈፀም የሚያስፈልጉ ማስረጀዎች:- 1=በህይወት ታሪክ የተሞላው መረጃ (ጡ1እና 2) 2=የሙከራና የቋሚ ቅጥር ደብደቤ 3= የጡረታ መለያ ቁጥር 4= የ36 ወራት የደመወዝ መረጃ 5= የዝውውር፣ የደረጃ ዕድገትና የደመወዝ ለውጥ የተደረገበት ደብደቤ 6= የጋብቻ እና የልጆች ማስረጃ 7= የባለጡረታ ወይም የወራሽ ፎቶ ግራፍ

መላኩ ፍቃዱ - Melaku Fekadu
መላኩ ፍቃዱ - Melaku Fekadu
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 April 2026 17:16:49 GMT
243782
2885
79
1940

Music

Download

Comments

yisak.yilma0
Yisak Yilma :
10×30%=30 ?? 3(ሶስት) አይደለም እንደ?
2026-04-16 18:03:48
1
bogalhe.ganat3
Bogalhe Ganat :
ስለመረጂ እናመሰግናለን መንግሰታችን ኑርልን አንተካን አየህን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-16 17:33:11
1
ayele.woldegebrie
Ayele Woldegebriel :
እናመሠግናለን
2026-06-09 07:02:54
1
elile.tola
Elile Tola :
ጀግና
2026-05-09 11:18:58
0
miminettt
miminettt :
10q
2026-05-17 09:14:41
0
mesfin.ayalew0
mesfin ayalew :
Txs
2026-06-09 11:02:37
0
til5290
til :
እናመሰግናለን
2026-04-17 05:40:41
1
awash.awash57
Awash Awash :
10 Q
2026-06-10 11:18:35
1
akremjafar
𝓪𝓴𝓻𝓮𝓶 𝓪𝓴𝓲𝓲 :
ስላብራራክልን እናመስግናለን
2026-06-04 04:52:11
1
bondaayd
Hibere Damta :
🙏
2026-04-15 19:11:18
1
digafe853
Digafe :
Thank-you ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-16 06:11:46
0
sulaymandube1234
sulaimen Du :
ይህ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን 🥰
2026-05-13 00:36:47
0
user62597653287
AAH :
የመቼ ነው?
2026-05-13 18:25:59
0
dagkod
Dagm :
yirga 5 yrs nw
2026-04-20 08:51:50
0
dejene.kebede37
Dejene Kebede :
አመሰግናለሁ
2026-05-08 16:18:50
0
user981322912632
m&b :
ጥሩ ነው
2026-04-26 13:41:44
0
user22621886836960
Tilahun :
thank you
2026-04-28 18:13:50
0
lomidheresa
jesus :
thank you
2026-04-19 03:26:57
0
ethiopian.atinkut
Ethiopian Atinkut :
ስለመረጃው አመሰግናለሁ 🙏
2026-04-15 20:21:06
8
bb228120
BB2 :
Thank_you
2026-04-17 02:51:49
0
user123779825488
123456 :
Tankyou it's good information
2026-04-17 06:47:24
0
adem.esa3
Adem Esa :
Thanks!
2026-04-17 09:19:38
0
sintayehu.tesfaye0
Sintayehu Tesfaye :
10Q
2026-04-17 18:37:35
0
y_hasna_ljj
የሀሰና ልጅ :
10Q
2026-04-18 18:33:05
0
zedotegedo
የመንገዱ ሰው(ሥራ 22:-4) :
thanks
2026-04-16 06:38:57
0
To see more videos from user @melakufekadu1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About