@amenelectricaltechnology: ✅የጀነሬተር ጥገናን መቻል ማለት፣ በማይቆም ገቢ ላይ መፈረም ማለት ነው! ======== 1⃣. 5ኛው ዙር የደህንነት ሲስተም ዝርጋታና ኮንፌገሬሽን ስልጠና  የሚያካትታቸው የስልጠና አይነቶችም፦ ↪️የደህንነት ካሜራ ↪️ፋየር አላርም ሲስተም ↪️የኤሌክትሪክ አጥር ↪️ቪዲዮ ኢንተርኮም ↪️ሞሽን አላርም ሴንሰር ↪️የሰዓት መቆጣጠሪያ/Time Attendance/ ↪️አክሰስ ኮንትሮል ነው። 👉ስልጠናው  የሚሰጠው ሰኞ ፣ ረቡዕና አርብ ከ 3:00- 6:30  ለ 1 ወር  ሲሆን  የስልጠነው ሙሉ ክፍያ እንደ ሰልጣኙ ምርጫ(የመረጡትን ብቻ መውሰድ ይችላሉ)  ከ 6,630 ብር ጀምሮ❗️ 👉ስልጠናው ኦረንቴሽን የተሰጠበት ሲሆን አርብ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 3:00 ይጀምራል❗️ 2⃣.12ኛው ዙር አድቫንስድ ኢንዱስትሪያል ማሽን ዝርጋታና ጥገና ➡️የጀኔሬተር ዝርጋታ በአውቶማቲክና በማንዋል ➡️የጀነሬተር ጥገና ኤሌክትሪካልና ሜካኒካል ➡️ ጀነሬተር ሰርቪስ ማድረግ ➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ኮንትሮል ➡️ኤሌክትሪክ ሞተር ሪዋየንዲንግ 👉ስልጠናው  የሚሰጠው ቅዳሜ ከሰዓትና እሁድ ጥዋት  3:00- 6:00 ሰዓት ለ 2 ወራት የሚሰጥ ሲሆን ሙሉ ክፍያው በሰልጣኙ ምርጫ(የመረጡትን ብቻ መውሰድ ይችላሉ) የሚወሰን ሲሆን ከ 8,330 ብር ጀምሮ ነው ❗️ 👉 ስልጠናው የሚጀምረው ቅዳሜ,ሚያዝያ 10/2018 ከቀኑ 8 ሰዓት ነው። ✅ማሳሰቢያ፡- 1️⃣. ከስልጠና በኋላ የሚሰማሩበትን ዘርፍ ካልወሰኑ ከመመዝገብዎ በፊት ባለሙያወቻችን ማማከር እንዳይረሱ❗️ 2️⃣. የግል (VIP) ሰልጣኞች በፈለጉት ቀንና ሰዓት መሰልጠን ይችላሉ❗️ 3️⃣. በቡድን ለሚመጡ ልዩ ቅናሽ አለን❗️ 4️⃣. በአንድ ዙር የምንቀበለው የሰልጣኝ ብዛት 20 ብቻ ስለሆነ ሳይሞላብዎ ቀድመው ይመዝገቡ❗️ 5️⃣. ከዚህ በፊት እንደተለመደው ስለጠናቸውን ሲያጠናቅቁ በቀጥታ ሥራ መቀጥር ለሚፈልጉ ሥራ እናስቀጥራለን❗️ 6⃣. ከላይ የተገለፁት ዋጋዎች የ 15% ቅናሽ የተደረገባቸው ሲሆኑ የሚቆዩት ለጥቂት ጊዜ ነው❗️ ልዩነታችን ብቁ ባለሙያ  ማድረጋችን ብቻ አይደለም የሥራ ባለቤትም ማድረጋችን ነው❗️ እኛ የምንነግርዎ ሳይሆን እምናሳይዎ ነው ያለን❗️ አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት #generator #repair #machinery #Machine #powergenerator

AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
AIT(አሜን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት)- TVET
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 April 2026 17:39:31 GMT
4463
151
6
40

Music

Download

Comments

tarikuwendmu18
ታሪኩ ወንድሙ ለታ ዘወሊሶ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-16 18:24:38
0
wiha8131
suhil :
🥰🥰
2026-04-17 06:20:18
0
sewnegn21
ሰው ነኝ! SEW NEGN! :
👍👍👍👍👍👍👍
2026-04-19 05:31:29
0
manager_2112
The manager :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-19 05:33:49
0
To see more videos from user @amenelectricaltechnology, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About