@bursamo1: የኔ ብርታት የመኖሬ ምክንያት እሷ ናት ብዬ ማውራት ለሷ ሲያንሳት እንጂ አይበዛባትም። አብዛኞቻቹ እንደምታውቁት እኔ እስከዛሬ በነበረኝ የሶሻል ሚድያ ቆይታዬ ባለቤቴን አሳይቻቹ አላውቅም ነበረ ነገር ግን ዛሬ ይህንን ሙዚቃ የቴዲ አፍሮ አዲሱ አልበም ላይ ሰማሁትና በውስጤ ለቴዲ ግን ዘፈኑ የሚገባት ሴት ማናት ብዬ አሰብኩና መቼስ ሐመለሰት ሚስቱ ናት ስል ለካ እኔም ዘፈኑን የምጋብዛት ልዩ ሴት አለችኝ ብዬ ከሚስቴ ጋር ቪድዮ ሰራን እስቲ እንደሀሳብ ሁላቹም ከትክክለኛው ሰው ጋር ቪድዮ ሰርታችሁ የሙዚቃውን ደረጃ ከፍ ብናደርገው ብዬ አሰብኩ ተቀላቀሉ እስቲ ውይ እረስቼው ውዷ ሚስቴ በጣም ነው የምloveሽ 🥰🥰🥰 #fyp #teddyafro #etorika #teddyafronewalbum #viral @Maya_🌺
Comedian Bursamo
Region: ET
Thursday 16 April 2026 21:58:11 GMT
Music
Download
Comments
run away🏃♂️ :
caption
በጣም ነው ምloveሽ 😄
2026-04-17 03:38:43
2947
mahira🎀 :
🥰እንኳን ተወለድሽ በሉኝ ዛሬ ልደቴ ነው😊
2026-04-17 09:12:37
236
Googla🌎🇿🇦 :
OMG konjo nati betam Tamiralachu❤️🥰🙏
2026-04-16 22:03:59
683
Helifu :
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሾፋቸው🥰🥰🥰🥰
2026-04-17 04:49:44
422
abinet sami aba :
2026-04-17 05:00:37
203
የነገን ማን ያዉቃል :
እውነተኛ ሲንግል hii ይበለኝ
2026-04-17 08:37:07
29
Ⓣⓐⓜⓔ➋➊™ :
ደሞ ስታምር አይለያችሁ😍🙏
2026-04-16 22:26:54
236
wezmi አዝሙ :
የእውነት ደስ አላችሁኝ ለምን እንደሆነ አላቅም 🥰🥰🥰
2026-04-16 22:25:45
154
Gray get :
The Power of መ/ጌታ ፈንቴ
2026-04-19 19:02:12
31
sintay Agazew s f💀💀💀 :
አንተ. erkuse🥰🥰
2026-04-17 13:49:55
23
Antene Antsh :
ታምራላችሁ አይለያችሁ
2026-04-17 05:47:30
15
🦋𝐍𝐚𝐲𝐞𝐦𝐚𝐫🇧🇷🤟😜🥷 :
መልካም ጋብቻ በሉኝ ነጌ ስርጌ ነው🥰❤️
2026-04-18 18:49:48
17
غاليا ✨🦋 :
stamr 🤌 demo allah ayleyachu 🥰
2026-04-18 11:16:47
7
Tariku ◀🅱️ :
ቡርሴ ይመቻቹ አይለያቹ bro🥰🥰🥰
2026-04-17 07:28:28
16
Aman@ :
ሚስቴ በጣም ነው የምloveሽ
2026-04-17 16:53:17
7
ቡርቴ :
ለሁሉም መልካም ሚስቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-17 09:44:26
21
Netsi :
ዝ ፀዳል music Wow 🎵🎶🥰
2026-04-17 13:11:44
8
D🍩nat💐Mahi :
እንዴት አባታቹ ነው ምታምሩት በጌታ🥰🥰
2026-04-17 12:08:44
9
Samri💕💕 :
ደስ ስትሉ እረጅም አመት ያኑራችሁ
2026-04-17 09:47:48
6
Firehun :
hidibat 💪💪🥰
2026-04-17 07:59:47
8
aeman💘💞💞💞💞💞 :
ሚሥትክ ቆንጆናት😜
2026-04-17 08:15:36
6
@fedu :
stameru🥰🥰
2026-04-17 04:18:49
9
Rahmi🦋🦅 :
Endet nw yemitamrew🥰
2026-04-17 06:45:19
7
WELELA :
መሪ ጌታ ይችላል👏👏
2026-08-09 13:07:31
0
𝑀𝑢𝑘𝑡𝑎𝑟 𝑘𝑒𝑚𝑎𝑙 :
2026-04-28 21:22:12
1
To see more videos from user @bursamo1, please go to the Tikwm
homepage.