@ruthaudrey31:

Audrey
Audrey
Open In TikTok:
Region: CI
Friday 17 April 2026 12:43:27 GMT
2749
123
4
1

Music

Download

Comments

bouramakeita123
Bourama Keita :
💕💕💕💕 Bonjour je
2026-04-17 13:23:20
1
abodal.maiga
Abodal Maiga :
🥰🥰🥰
2026-04-19 14:03:15
0
tamboura12456679
Tamboura 💕À➡ 🌲🫂🫶 :
💪💪💪
2026-04-17 13:17:04
0
bienvenu.telecom
Bienvenu Telecom📱📱📱 :
👍
2026-04-22 20:52:42
0
To see more videos from user @ruthaudrey31, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ይታመናል ❤️🔥 አሃሃ ለሚመኩበት አሃሃ ጋሻ ይሆናል  አሃሃ ተስፋ ላደረጉት አሃሃ መች ያሳፍራል             ❤️ መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ  ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ  ምን ይሆን ብዬ            ❤️ ደመናን አይቼ ይዘንባል አልልም  ጐተራዬ ሞልቷል ብዪ አልደገፍም             ❤️ መታመኛዬ ቸሩ ጌታዬ  ነገን አልፈራም ምን ይሆን ብዬ  ምን ይሆን ብዬ            ❤️ ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ (4x)  ይታመናል ጌታ ይታመናል  ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል            ❤️ አይሸነጋጋልም እውነት ይናገራል  ያለውን ሊፈጽም በቃሉ ይተጋል              ❤️  የምታመነው ተስፋዮ ያልኩት  እግዚአብሔርን ነው (እኔ ያመንኩት            ❤️ አሃሃ ሃሰትን አያውቅ አሃሃ ቃሉ እውነተኛ  አሃሃ ያለውን ሊያደረግ አሃሃ ታማኝ ነው ጌታ  ይታመናል ጌታ ይታመናል  ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል           ❤️ ተደግፌዋለሁ አሃሃ ታምኜበታለሁ ኦሆሆ  ይታመናል ጌታ ይታመናል  ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል              ❤️ አልፋና ኦሜጋ ጌታ ኤልሻዳይ ነው  ዛሬም ሊሚጠሩት እርሱ ሁሉን ቻይ ነው               ❤️ የሚያኮራ ነው የሚያስተማምን  ጌታን የያዘ ከቶ ምን ሊሆን  እስኪ ምን ሊሆን           ❤️ አሃሃ ዘለዓለም ነዋሪ  አሃሃ እርጅና አያውቀው  አሃሃ አልፋና ኦሜጋ  አሃሃ እርሱ ብቻ ነው (2x)             ❤️ ይታመናል ጌታ ይታመናል  ይታመናል ኢየሱስ ይታመናል❤️ በዘማሪ ዮሴፍ አያሌው❤️🔥

About